የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አራተኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ሀ
እሁድ ታኅሳስ 14 ቀን 2011
FT አውስኮድ 0-1 ለገጣፎ
65′ ሳዲቅ ተማም
FT ወልዲያ 1-1 ደሴ ከተማ
18′ ዐቢይ ቡልቲ 67′ ቻላቸው መንበሩ
FT ወሎ ኮምቦልቻ 1-0 ቡራዩ ከተማ
18′ ነቢዩ አህመድ
FT አክሱም ከተማ 0-1 ገላን ከተማ
*OG
FT ፌዴራል ፖሊስ 1-0 አቃቂ ቃሊቲ
88′ አስተዋይ በዛብህ ____
FT ኤሌክትሪክ 0-0 ሰበታ ከተማ
ምድብ ለ
እሁድ ታኅሳስ 14 ቀን 2011
FT ሀምበሪቾ 3-1 የካ ክ/ከተማ
19′ ዘካርያስ ፍቅሬ
34′ ዘካርያስ ፍቅሬ
64′ ተስፋሁን ተሰማ
11′ ካሳሁን ገ/ሚካኤል
FT አአ ከተማ 0-1 ኢትዮ መድን
68′ ሠለሞን ወዴሳ
FT ወላይታ ሶዶ 1-1 ነለሌ አርሲ
45′ ማሞ አየለ 84′ የሺጥላ ደሴ
FT ሀላባ ከተማ 1-0 ወልቂጤ ከተማ
16′ ኤፍሬም ቶማስ
FT ኢኮስኮ 2-1 ድሬዳዋ ፖሊስ
11′ አቤኔዘር አቴ
84′ ኢሳይያስ ታደሰ
____ 48′ አቤል ብርሀነ
FT ናሽናል ሴሜንት 1-0 ዲላ ከተማ
10′ አድነው ተመስገን
ምድብ ሐ
እሁድ ታኅሳስ 14 ቀን 2011
FT ካፋ ቡና 1-0 ጅማ አባ ቡና
31′ አዳነ አየለ
FT ስልጤ ወራቤ 1-1 አርባምንጭ ከተማ
* *
FT ቤንችማጂ ቡና 0-0 ሺንሺቾ
FT ሻሸመኔ ከተማ 0-0 ሀዲያ ሆሳዕና
FT ነጌሌ ቦረና 2-1 ነቀምት ከተማ
36′ እስጢፋኖስ የሺጌታ
73′ እስጢፋኖስ የሺጌታ
____ 21′ ቦና ቦካ
ቡታጅራ ከተማ PP ቢሾፍቱ አውቶ.