የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተሻሻለ መርሐ ግብር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በ09:00 ኢትዮጵያ ቡና ከ መቐለ 70 እንደርታ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በሚያደርጉት ቀሪ የ27ኛ ሳምንት ጨዋታ ከተቋረጠበት ይቀጥላል።

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የቀጣይ ሦስት ሳምንታት መርሐ ግብር ላይ የቀን ለውጥ ያደረገ ሲሆን አዲስ የተሻሻለው መርሐ ግብር ይህንን ይመስላል።

28ኛ ሳምንት
ቅዳሜ ሰኔ 15 ቀን 2011
ባህር ዳር ከተማ 9:00 ወላይታ ድቻ
ስሑል ሽረ 9:00 ደደቢት
ሀዋሳ ከተማ 9:00 መከላከያ
ጅማ አባ ጅፋር 9:00 ኢትዮጵያ ቡና
እሁድ ሰኔ 16 ቀን 2011
መቐለ 70 እ. 9:00 ደቡብ ፖሊስ
አዳማ ከተማ 9:00 ፋሲል ከነማ
ሲዳማ ቡና 9:00
ድሬዳዋ ከተማ
ቅዱስ ጊዮርጊስ 9:00 ወልዋሎ ዓ/ዩ

29ኛ ሳምንት
ቅዳሜ ሰኔ 22 ቀን 2011
ባህር ዳር ከተማ 9:00
ጅማ አባ ጅፋር
እሁድ ሰኔ 23 ቀን 2011
ወላይታ ድቻ 9:00 አዳማ ከተማ
ወልዋሎ ዓ/ዩ 9:00 ስሑል ሽረ
ደቡብ ፖሊስ 9:00 ኢትዮጵያ ቡና
ድሬዳዋ ከተማ 9:00 ሀዋሳ ከተማ
ሰኞ ሰኔ 24 ቀን 2011
ደደቢት 9:00 ሲዳማ ቡና
ፋሲል ከነማ 9:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ
መከላከያ 9:00 መቐለ 70 እ.

30ኛ ሳምንት
ቅዳሜ ሰኔ 29 ቀን 2011
ሀዋሳ ከተማ 9:00
ደደቢት
ጅማ አባ ጅፋር 9:00 ደቡብ ፖሊስ
ኢትዮጵያ ቡና 9:00 መከላከያ
እሁድ ሰኔ 30 ቀን 2011
ስሑል ሽረ 9:00 ፋሲል ከነማ
አዳማ ከተማ 9:00 ባህር ዳር ከተማ
መቐለ 70 እ. 9:00 ድሬዳዋ ከተማ
ሲዳማ ቡና 9:00 ወልዋሎ ዓ/ዩ
ቅዱስ ጊዮርጊስ 9:00 ወላይታ ድቻ

[team_standings 40011]


[player_list 40547]