ባለፈው ዓመት ከዐፄዎቹ ጋር ቆይታ የነበረው ተጫዋች ሽረ ምድረገነትን ተቀላቀለ በመጀመርያው ሳምንት ላይ በዳንኤል ዳርጌ ብቸኛ…
ዜና

ምዓም አናብስት ሁለት ተጫዋቾች አስፈርመዋል
መቐለ 70 እንደርታ የሁለት ተጫዋቾች ዝውውር አገባዷል በመጀመርያው ሳምንት በሽረ ምድረ ገነት ሽንፈት የገጠማቸውና በሁለተኛው የጨዋታ…

የግራ መስመር ተከላካዩ አዲስ ክለብ ተቀላቀለ
ባለፈው ዓመት በሲዳማ ቡና ቆይታ የነበረው ደስታ ዮሐንስ አዲስ ክለብ አግኝቷል በአሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት የሚመራው እና…

ያሬድ ከበደ አዲስ ክለብ አግኝቷል
ባለፈው የውድድር ዓመት በመቐለ 70 እንደርታ ቆይታ የነበረው ተጫዋች አዲስ ክለብ ተቀላቀለ። በሁለተኛው የጨዋታ ሳምንት ላይ…

ኢትዮጵያ መድን ወሳኙን አህጉራዊ ጨዋታ የሚያደርግበት ስታዲየም ላይ ለውጥ ተደርጓል
የኢትዮጵያው ተወካይ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታውን የሚያደርግበት ስታዲየም ዳግመኛ ለውጥ ተደርጎበታል። ኢትዮጵያን በመወከል በቶታልኢነርጂስ ካፍ ቻምፕዮንስ…

ሉሲዎቹ የመልሱን ጨዋታ የሚያደርጉበት ሜዳ ታውቋል
ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የደረሱት ሉሲዎቹ የመልሱን ጨዋታ የሚያደርጉበት ሜዳ ታውቋል። የኢትዮጵያ ሴቶች…

ዳግማዊ አርአያ ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል
ለሸገር ከተማ ለመፈረም ተስማምቶ የነበረው አጥቂው ወደሌላኛው አዲስ አዳጊ ክለብ አቅንቷል። ያለፉትን ዓመታት በፈረሰኞቹ ቤት ቆይታ…

የኢትጵያ ስፖርት አካዳሚ ያዘጋጀው የአሰልጣኞች ስልጠና ተጀመረ
የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ከሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ለተውጣጡ የእግር ኳስ እና አትሌቲክስ አሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ጀመረ።…

ቁመታሙ የመሃል ተከላካይ ሰጎኖቹን ተቀላቅሏል
በአውሮፓ ፣ አሜሪካ እንዲሁም በአፍሪካ የተለያዩ ክለቦች ቆይታ የነበረው የመሃል ተከላካይ አዲስ አዳጊውን ክለብ ተቀላቅሏል። በሊጉ…