የሴካፋ ሴቶች ቻምፒየንሺፕ በሩዋንዳ ይካሄዳል

የሴካፋ ሴቶች ቻምፒየንሺፕ በግንቦት ወር በሩዋንዳ አስተናጋጅነት እንደሚካሄድ ሴካፋ አረጋግጧል፡፡ ተሳታፊ ሃገራት ሙሉ ለሙሉ ባልታወቁበት ውድድር ላይ ኢትዮጵያ እንደምትሳተፍ ይጠበቃል፡፡

Read more

ጋና 2018 | ሉሲዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅታቸውን ቀጥለዋል

በ2018 የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ሉሲዎቹ  ከሊቢያ ጋር ላለባቸው የመጀመርያ የማጣርያ ጨዋታ በአሰልጣኝ ሰላም ዘርዓይ እየተመሩ ከየካቲት 28 ጀምሮ ዝግጅታቸውን እያደረጉ

Read more