ከሀዋሳ ከተማ ጋር የተለያየው ቁመታሙ አማካይ ወደ ሸገር አምርቷል።

በወላይታ ድቻ ፣ በኢትዮ ኤሌክትሪክ ፣ ኢትዮጵያ ቡና እና በሀዋሳ ከተማ ያለፈውን አንድ ዓመት ቆይታ ያደረገው አማካይ አብነት ደምሴ ከሀዋሳ ከተማ ጋር መለያየቱ ሲታወቅ አሁን መዳረሻው ሸገር ከተማ ሆኗል።
ሸገር ከተማ ወደ ዝውውሩ በመግባት ብሩክ ባይሳ ፣ ፉዓድ ፈረጃ ፣ መለሰ ሚሻሞን ማስፈረሙ ይታወሳል።