የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዚህ ወር መጨረሻ እና ጳጉሜ ወር ላይ በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከግብፅ እና ሴራሊዮን ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል።
ቡድኑ ረቡዕ ነሐሴ 14 በጁፒተር ሆቴል በመሰባሰብ ዝግጅቱን እንደሚጀምር ፌዴሬሽኑ አስታውቋል።
ግብ ጠባቂዎች
አቡበከር ኑራ፣ ቢኒያም ገነቱ፣ ፍሬው ጌታሁን
ተከላካዮች
አሥራት ቱንጆ፣ ሱሌይማን ሀሚድ፣ ያሬድ ባየህ፣ ራምኬል ጀምስ፣ ምኞት ደበበ፣ ንጋቱ ገብረሥላሴ፣ ያሬድ ካሣዬ፣ ረመዳን የሱፍ፣ አህመድ ረሺድ
አማካዮች
ሀብታሙ ተከስተ፣ ሐይደር ሸረፋ፣ በረከት ወልዴ፣ ቢንያም በላይ፣ ከነዓን ማርክነህ፣ አብዱልከሪም ወርቁ፣ ወገኔ ገዛኸኝ
አጥቂዎች
በረከት ደስታ፣ ቸርነት ጉግሳ፣ መሐመድ አበራ፣ አሕመድ ሁሴን፣ ዳዋ ሁቴሳ፣ ቢኒያም አይተን፣ ኪቲካ ጅማ