እሁድ ታህሳስ 2 ቀን 2009
FT | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 አዳማ ከተማ
FT | ወልድያ 0-0 ፋሲል ከተማ
FT | ወላይታ ድቻ 0-0 ድሬዳዋ ከተማ
FT | ጅማ አባ ቡና 0-0 ደደቢት
FT | ሀዋሳ ከተማ 2-2 መከላከያ
58′ ጃኮ አራፋት ፣ 68′ ጋዲሳ መብራቴ | 45+2′ ምንይሉ ወንድሙ ፣ 90+3′ ካርሎስ ዳምጠው
FT | አዲስ አበባ ከተማ 1-2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
77′ ዘሪሁን ብርሃኑ | 80′ ፒተር ኑዋዲኬ (ፍቅም) ፣ 90′ ሳሙኤል ዮሃንስ
ቅዳሜ ታህሳስ 1 ቀን 2009
FT | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-1 አርባምንጭ ከተማ
26′ ፍፁም ገብረማርያም | 44′ ገብረሚካኤል ያዕቆብ
FT | ኢትዮጵያ ቡና 2-1 ሲዳማ ቡና
10′ ሳሙኤል ሳኑሚ (ፍቅም) ፣ 23′ ያቡን ዊልያም | 54′ ፍፁም ተፈሪ