የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ሀ


ማክሰኞ መጋቢት 25 ቀን 2010
FT ደሴ ከተማ 2-4 ሰበታ ከተማ
– 5′ አብይ ቡልቲ
FT ለገጣፎ 1-0 ቡራዩ ከተማ
19′ መዝገቡ ቶላ –
ሰኞ መጋቢት 24 ቀን 2010
FT አአ ከተማ 0-0 ባህርዳር ከተማ
– –
እሁድ መጋቢት 23 ቀን 2010
FT ሱሉልታ ከተማ 2-1 ኢኮስኮ
89′ ቶሎሳ ንጉሴ
8′ ዳዊት ተስፋዬ
41′ የኋላሸት ፍቃዱ

ምድብ ለ


እሁድ መጋቢት 23 ቀን 2010
FT መቂ ከተማ 0-0 ደቡብ ፖሊስ
– –
FT ዲላ ከተማ 1-0 ሀምበሪቾ
87′ ሐብታሙ ፍቃዱ –
FT ድሬዳዋ ፖሊስ 0-2 ሀላባ ከተማ
– 90′ ተመስገን ይልማ

44′ አቦነህ ገነቱ

FT ሻሸመኔ ከተማ 3-1 ካፋ ቡና
80′ ይድነቃቸው ብርሀኑ
60′ አብርሀም አለሙ
12′ ሳሙኤል ፋንታሁን
–
FT ቡታጅራ ከተማ 0-0 ነገሌ ከተማ
– –
FT ወልቂጤ ከተማ 6-0 ናሽናል ሴሜንት
88′ ብሩክ በየነ
57′ አክሊሉ ተፈራ
45′ ሐብታሙ ታደለ
28′ ብስራት ገበየሁ
17′ ሐብታሙ ታደለ
6′ አክሊሉ ተፈራ (ፍ)
–
FT ጅማ አባ ቡና 1-1 ሀዲያ ሆሳዕና
85′ ብዙአየሁ እንደሻው 43′ ኄኖክ አርፊጮ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *