የ2018/19 ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሙሉ ድልድል

የ2018/19 ቶታል ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የምድብ ድልድል ባለፈው ሳምንት ሲወጣ ሙሉ ድልድሉንም ካፍ ይፋ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊው መከላከያ በቅድመ ማጣርያው ከናይጄርያው ኢኑጉ ሬንጀርስ ጋር ሲጫወት የመጀመርያውን ጨዋታ ከሜዳው ውጪ ያደርጋል፡፡ ይህን ዙር ካለፈም የአልጄርያው ቤል አቤስ እና የላይቤርያው ኤልአሲአር አሸናፊን የሚገጥም ይሆናል፡፡


ሙሉ ድልድሉ ይህን ይመስላል፡-

ቅድመ ማጣርያ ዙር
የመጀመርያ ጨዋታ – ኅዳር 18-19
የመልስ ጨዋታ – ኅዳር 25-26

ቅድሚያ የተጻፉት ክለቦች የመጀመርያውን ጨዋታ በሜዳቸው ያደርጋሉ

ናውክቾት ኪንግስ🇲🇷 1 🇨🇮ስታዴ ዲ አቢጃን
አል አህሊ ሸንዲ🇸🇩 2 🇨🇩ኤኤስ ንዩኪ
ፔትሮ ዲ ሉዋንዳ🇦🇴 3 🇧🇼ኦራፓ ዩናይትድ
ኤኤስ ኮተን🇹🇩 4 🇹🇬ጎሚዶ
ሀሳኒያ አጋድር🇲🇦 5 🇳🇪ጂኤንኤን
ጄኔሬሽን ፉት🇸🇳 6 🇲🇱ጆሊባ
ቤል አቤስ🇩🇿 7 🇱🇷ኤልአይሲአር
ሬንጀርስ🇳🇬 8 🇪🇹መከላከያ
ሳሊታስ🇧🇫 9 🇬🇳ዋክሪያ
ምቲባ ሹገር🇹🇿 10 🇸🇨ኖርዘን ዳይናሞ
ሞቴማ ፔምቤ🇨🇩 11 🇨🇫አንጌስ ዲ ፋቲማ
ሳን ፔድሮ🇨🇮 12 🇬🇲አርምድ ፎርስስ
ሰርክል ምቤሪ🇬🇦 13 🇲🇼ሲልቨር ስትራይከርስ
ካይዘር ቺፍስ🇿🇦 14 🏴ዚማሞቶ
ኤልጌኮ ፕላስ🇲🇬 15 🇬🇶ዴፖርቲቮ ዩኒዳድ
ሚራክል🇰🇲 16 🇱🇾አል ኢትአድ
ኒው ስታር🇨🇲 17 🇧🇮ቪታል ኦ
ካሪዮባንጊ🇰🇪 18 🇩🇯ሻርክስ ሶላር 7
አሳንቴ ኮቶኮ🇬🇭 19 🇨🇲ካሜሩን (2)
ፍሪ ስቴት ስታርስ🇿🇦 20 🇷🇼ሙኩራ ቪክትሪ
ግሪን ኢግልስ🇿🇲 21 🇸🇿ያንግ ቡፋሎስ
ሁሴን ዴይ🇩🇿 22 🇨🇬ዲያብሌስ ኖይርስ
ግሪን ቡፋሎስ🇿🇲 23 🇸🇸አል ሜሪክ ጁባ

የመጀመርያ ዙር
የመጀመርያ ጨዋታ – ታህሳስ 5-7
የመልስ ጨዋታ – ታህሳስ 12-14

ቅድሚያ የተጻፉት ክለቦች የመጀመርያውን ጨዋታ በሜዳቸው ያደርጋሉ

ኤቶይል ዱ ሳህል 24 ጨዋታ 1 አሸናፊ
ጨዋታ 2 አሸናፊ 25 ጨዋታ 3 አሸናፊ
ዛማሌክ🇪🇬 26 ጨዋታ 4 አሸናፊ
ጨዋታ 5 አሸናፊ 27 ጨዋታ 6 አሸናፊ
ጨዋታ 7 አሸናፊ 28 ጨዋታ 8 አሸናፊ
አል ማስሪ🇪🇬 29 ጨዋታ 9 አሸናፊ
ኬሲሲሰኤ🇺🇬 30 ጨዋታ 10 አሸናፊ
ጨዋታ 11 አሸናፊ 31 ጨዋታ 12 አሸናፊ
ራጃ/ሳንጋ 32 ጨዋታ 13 አሸናፊ
ጨዋታ 14 አሸናፊ 33 ጨዋታ 15 አሸናፊ
ሞሮኮ (2)🇲🇦 34 ጨዋታ 16 አሸናፊ
አል አህሊ ትሪፖሊ🇱🇾 35 ጨዋታ 17 አሸናፊ
ጨዋታ 2 አሸናፊ 36 ጨዋታ 19 አሸናፊ
አል ሒላል ኡባያድ🇸🇩 37 ጨዋታ 20 አሸናፊ
ጨዋታ 2 አሸናፊ 38 ጨዋታ 22 አሸናፊ
ሴፋክሲየን🇹🇳 39 ጨዋታ 23 አሸናፊ