ፕሪምየር ሊጉ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል

በኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ ምክንያት የተቋረጠው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል።

በዓለማቀፍ ደረጃ ለተለያዩ ውድድሮች ስጋት ሆኖ ባለው የኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተቋረጠው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በመጋቢት ሀያ ስድስት እና ሀያ ሰባት እንደሚጀምር የሊግ ካምፓኒው ለክለቦች በላከው ደብዳቤ ገልጿል።

ደብዳቤ 👇

© ሶከር ኢትዮጵያ