አሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ ለተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሌሶቶ ጋር ለሚያደርጋቸው ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎች ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሐሙስ መጋቢት 12 እና እሁድ መጋቢት 15 ከሌሶቶ ብሔራዊ ቡድን ጋር ለሚያደርጋቸው የወዳጅነት ጨዋታዎች አሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ 26 ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸው ታውቋል።


ግብ ጠባቂዎች

ሰዒድ ሀብታሙ – አዳማ ከተማ
ፍሬው ጌታሁን – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ባሕሩ ነጋሽ – ቅዱስ ጊዮርጊስ

ተከላካዮች

ሄኖክ አዱኛ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
ብርሃኑ በቀለ – ሲዳማ ቡና
አስቻለው ታመነ – መቻል
ያሬድ ባዬህ – ባህር ዳር ከተማ
ሚሊዮን ሰለሞን – ኢትዮጵያ መድን
ፈቱዲን ጀማል – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ፍቅሩ ዓለማየሁ – አዳማ ከተማ
ረመዳን የሱፍ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
ያሬድ ካሳዬ – ኢትዮጵያ መድን

አማካዮች

ጋቶች ፓኖም – ፋሲል ከነማ
ብሩክ ማርቆስ – ሀዲያ ሆሳዕና
አብነት ደምሴ – ወላይታ ድቻ
ቢኒያም ዐይተን – አዳማ ከተማ
አብዱልከሪም ወርቁ – ኢትዮጵያ ቡና
አማኑኤል ዮሐንስ – ኢትዮጵያ ቡና


አጥቂዎች

አቤል ያለው – ዜድ
ሀብታሙ ታደሰ – ባህር ዳር ከተማ
ቸርነት ጉግሳ – ባህር ዳር ከተማ
ከነዓን ማርክነህ – መቻል
ዳዋ ሆቴሳ – ሀዲያ ሆሳዕና
ቢኒያም ፍቅሩ – ወላይታ ድቻ
መስፍን ታፈሰ – ኢትዮጵያ ቡና
ሽመክት ጉግሳ – ፋሲል ከነማ

ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች እስከ ነገ 6፡00 በጁፒተር ሆቴል በመሰባሰብ ዝግጅት እንዲጀምሩም ጥሪ ቀርቧል።