የስፖርት ዞን የዓመቱ የዕውቅና ፕሮግራም ነገ ይካሄዳል

ስፖርት ዞን የሬድዮ ፕሮግራም በስድስት ዘርፎች እና ታሪክ ለሰሩ ግለሰቦች ያዘጋጀው የዕዉቅና ፕሮግራም ነገ ምሽት ይካሄዳል።…

ሽመልስ በቀለ አዲስ አበባ ገብቷል

በግብፅ ሊግ መድመቅ የቻለው ኢትዮጵያዊው ሽመልስ በቀለ አዲስ አበባ ገብቷል። ኢትዮጵያ በቀጣይ ሳምንት ላለባት ሁለት የዓለም…

የመዲናይቱ ክለቦች የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነው

የቅድመ ውድድር ዝግጅት ላይ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና እርስ በእርስ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነው።…

የኢትዮጵያ ቡናው ምክትል አሰልጣኝ የቅሬታ ደብዳቤ አስገባ

ከሰሞኑን መነጋገርያ ርዕሰ ጉዳይ የሆነው የኢትዮጵያ ቡና ምክትል አሰልጣኝ ጉዳይ ወደ ፌዴሬሽኑ አምርቷል። ያለፈውን አንድ ዓመት…

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር የዛሬ ጨዋታዎች ውሎ

በባቱ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው የተለያዩ ውጤቶች…

ከ17 ዓመት በታች ውድድር | በተጓደሉ ቡድኖች ምክንያት አዲስ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል

በባቱ ከተማ ዛሬ በይፋ የተጀመረው ከ17 ዓመት በታች ውድድር ላይ በተጓደሉት ክለቦች ምክንያት አዲስ የምድብ ድልድል…

የኢትዮጵያ 17 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ ተጀምሯል

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሚካሄደው ከ17 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ በሁለት ጨዋታ ሲጀምር አዳማ ከተማ እና…

ሰበታ ከተማ አንበሎቹን አሳውቋል

ሰበታ ከተማ ለ2014 ከቡድኑ ጋር አብረው ያልዘለቁትን የሚተኩ አዲስ አንበሎችን ሾሟል። በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ለቀጣይ ሦስት…

የወልቂጤ ከተማ ደጋፊዎች ፍላጎት ምንድነው?

በክረምቱ መነጋገርያ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል የፕሪምየር ሊጉ ተሳታፊው ወልቂጤ ከተማ ደጋፊዎች በክለቡ ላይ ያነሱት ተቃውሞ እና…

ዋልያው በአዳማ ከተማ የሚያደርገውን ዝግጅት እንደቀጠለ ነው

በቀን ሁለት ጊዜ ዝግጅታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ዋልያዎቹ ዛሬም መደበኛ ልምምዳቸውን ሲሰሩ ተመልክተናል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነሐሴ…