በባቱ ከተማ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው ከየኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ተሳትፎ ያደረገው አርባምንጭ…
Continue Readingዳንኤል መስፍን
ከ17 ዓመት በታች ውድድር የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ውሎ
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ በተካሄዱ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች አዳማ እና አርባምንጭ ለፍፃሜ ዋንጫ ማለፋቸውን…
ሀበሻ ቢራ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር አዲስ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ሊያደርግ ነው
የኢትዮጵያ ቡና አጋር ሆኖ የዘለቀው ሀበሻ ቢራ ለተጨማሪ ዓመታት ከፍተኛ የሆነ የስፖንሰር ስምምነት በቅርቡ ሊፈፅም ነው።…
ድሬዳዋ የመስመር አጥቂ አስፈርሟል
በሀዋሳ ቅድመ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ የመስመር አጥቂውን የግሉ አድርጓል። በአሰልጣኝ ዘማርያም የሚመሩት ድሬዳዋ ከተማዎች…
የወጣቱ አጥቂ ዝውውር አልተሳካም
ከሳምንት በላይ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊያደርገው የነበረው ዝውውር በእንጥልጥል የቆየው የወጣቱ አጥቂ ጉዳይ እንዳልተሳካ ተሰምቷል። በኢትዮጵያ…
በኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያለፉ ቡድኖች ታውቀዋል
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ አዳማ ከተማ፣ ኢትዮጵያ ቡና፣ አርባምንጭ ከተማ…
ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት እያደረገ ይገኛል
በመስከረም ወር አጋማሽ ከሩዋንዳ ጋር ላለበት ጨዋታ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በቢሸፍቱ ከተማ…
አባ ጅፋሮች አዲስ ምክትል አልጣኝ ቀጥረዋል
በቢሸፍቱ ከተማ ቅድመ ዝግጅታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ጅማ አባጅፋሮች አዲስ ምክትል አሰልጣኝ ማግኘታቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ…

