አዲስ አበባ ከተማ ወደ ሊጉ ማደጉን ተከትሎ ቃል የተገባለትን ሽልማት በነገው ዕለት ይረከባል። የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…
ዳንኤል መስፍን
ኢትዮጵያ ቡና ለአማካይ ተጫዋቹ የደሞዝ እርከን ማሻሻያ አደረገ
ከመከላከያ በ2012 ኢትዮጵያ ቡናን በአነስተኛ የደሞዝ ለተቀላቀለው አማካይ የወርሀዊ ደሞዝ እርከኑ ላይ ማሻሻያ ተደርጎለታል። በኢትዮጵያ ወጣቶች…
ጅማ አባ ጅፋር ከሁለት ተጫዋቾች ጋር ተለያይቷል
ባሳለፍነው የውድድር ዘመን ጅማ አባ ጅፋርን የተጫወቱት ሁለት አማካዮች ክለቡ ጋር መለያየታቸው ተሰምቷል። በ2013 በአሰልጣኝ ፀጋዬ…
በኢትዮጵያ ቡና የዛሬው ጨዋታ ቡድን መሪው ማን ይሆናል ?
በቅርቡ ከቡድን መሪው ጋር የተለያየው ኢትዮጵያ ቡና በዛሬው ጨዋታ የቡድን መሪ ሚናውን ማን ይወጣለት ይሆን? በካፍ…
“በአፍሪካ መድረክ የኢትዮጵያ ቡናን አጨዋወት ማሳየት እንፈልጋለን ” ኃይሌገብረ ትንሳኤ
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የዩጋንዳው ዩ አር ኤን ለመግጠም ወደ ስፍራው ካቀኑ የቡድኑ አባል መካከል…
የኢትዮጵያ ቡና የቢሾፍቱ ዝግጅት ቆይታ
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የዩጋንዳው ዩ አር ኤን የሚገጥመው ኢትዮጵያ ቡና በቢሾፍቱ ከተማ ሲያደርግ የሰነበተውን…
ድሬዳዋ ከተማ የግብ ዘብ አስፈርሟል
ድሬዳዋ ከተማዎች ልምድ ያለውን ግብጠባቂ አስፈርመዋል። የመጀመርያ ምዕራፍ ቅድመ ዝግጅታቸውን በማጠናቀቅ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለተወሰኑ ቀናት…
ከቡናማዎቹ ጋር ነገ ወደ ዩጋንዳ የሚያቀኑ 20 ተጫዋቾች ተለይተው ታውቀዋል
በካፍ ኮፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክሉት ብናማዎቹ ቅድመ ዝግጅታቸውን በማጠናቀቅ ነገ ወደ ስፍራው ያቀናሉ። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ…
ሲዳማ ቡና ግብጠባቂ አስፈርሟል
አስቀድሞ ወደ ሀድያ ሆሳዕና አምርቶ የነበረው ግብጠባቂ ለሲዳማ ቡና ፈርሟል። በአሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ እየተመራ መቀመጫ ከተማው…

