የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የምድብ ለ ሦስተኛ ሳምንት ዛሬ ሲቀጥል ሀላባ ከተማ፣ ሀድያ ሆሳዕና…
ዳንኤል መስፍን
ዑመድ ኡኩሪ ወደ ሀገሩ ሊግ ይመለስ ይሆን ?
በሀገር ውስጥ ክለቦች፣ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና በግብፅ ሊጎች ሲጫወት የምናውቀው ዑመድ ኡኩሪ ዳግም በሀገሩ ሊግ…
ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ| መከላከያ እና ኢትዮጵያ ቡና አሸንፈዋል
ከ20 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የምድብ ሀ ሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ አሰላ አረንጓዴ ስታዲየም ላይ…
አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ረዳታቸውን አሳወቁ
የወላይታ ድቻ አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ረዳት አሰልጣኛቸውን መርጠዋል። ዋናውና ምክትል አሰልጣኙን ያሰናበተው ወላይታ ድቻ አሰልጣኝ ዘላለም…
ድሬዳዋ ከተማ ከአንበሉ ጋር ተለያይቷል
ዘንድሮ ድሬዳዋ ከተማን በአንበልነት እየመራ ጨዋታዎችን ሲያደርግ የነበረው ኤልያስ ማሞ ከቡድኑ ጋር በስምምነት መለያየቱ እርግጥ ሆኗል።…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ በአሸናፊነቱ ሲቀጥል አአ ከተማ እና ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርተዋል
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን አስረኛ ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው ንግድ ባንክ ሲያሸንፍ አዲስ አበባ…
አዳማ ከተማ የኢትዮጵያ ቡናውን አጥቂ አስፈረመ
ካለበት የውጤት ቀውስ ራሱን ለማውጣት በሁለተኛው ዙር ወደ ዝውውሩ እንደሚገባ የሚጠበቀው አዳማ ከኢትዮጵያ ቡና አንድ ተጫዋች…
የዋልያዎቹ ሁለተኛ ምዕራፍ የመጨረሻ ዝግጅት ዛሬ ተጠናቀቀ
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ አዲስ ሀሳብ መነሻነት እየተካሄደ የሚገኘው የብሔራዉ ቡድኑ ዝግጅት ሁለተኛ ምዕራፍ ከስድስት ቀናት ልምምድ…
ወልቂጤ ከተማ ከሦስት ተጫዋቾቹ ጋር ሊለያይ ነው
ወልቂጤ ከተማ በዘንድሮ የውድድር ዓመት ወደ ቡድኑ ከቀላቀላቸው ሦስት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ለመለያየት ተቃርቧል። ቤትኪንግ ፕሪምየር…
ጅማ አባ ጅፋር አዲስ አሰልጣኝ ሾመ
ከአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ጋር በቅርቡ የተለያየው ጅማ አባ ጅፋር በዛሬው ዕለት አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል። በታሪኩ ለመጀመርያ…

