ጅማ ከተማ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ለማዘጋጀት ጥያቄ አቀረበች

የዓምናዋ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ አዘጋጅ ከተማ ጅማ ዳግመኛ ውድድሩን እንዲስተናገድባት ጥያቄ ማቅረቧ ታውቋል። በ2013 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ…

አሰልጣኝ ካሣዬን በተመለከተ አቅጣጫ ተሰጥቷል

የኢትዮጵያ ቡና ሥራ አመራር ቦርድ በአሰልጣኝ ካሣዬን ዙርያ አቅጣጫ ማስቀመጡ ታውቋል። የወቅቱ መነጋገሪያ ርዕስ የሆነው የአሰልጣኝ…

የኢትዮጵያ ቡና ሥራ አመራር ቦርድ ስብሰባ አድርጓል

በወቅታዊ ሁኔታ የኢትዮጵያ ቡና ስራ አመራር ቦርድ ማምሻውን ረጅም ሰዓት የፈጀ ስብሰባ ማድረጋቸው ታውቋል። ጳጉሜ ወር…

ካሣዬ አራጌ ለክለቡ ደብዳቤ አስገብቷል

የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋቾች ለዝግጅት ቢሾፍቱ ቢደርሱም ዋና እና ረዳት አሠልጣኙ እስከ አሁን ድረስ ወደ ስፍራው አላቀኑም።…

ቡናማዎቹ ለቅድመ ውድድር ዝግጅት ቢሸፍቱ ገብተዋል

በካፍ ኮፌዴሬሽን ዋንጫ ተካፋይ የሆነው ኢትዮጵያ ቡና ለቅድመ ውድድር ዝግጅት ወደ ቢሸፍቱ ሲያመሩ የቡድኑ አሰልጣኞች አብረው…

የሳላዲን ሰዒድ ወቅታዊ ጉዳይ ?

በሳላዲን ሰዒድ ቀጣይ ሁኔታ አስመልክቶ የሚነሱ የተለያዩ ጉዳዮችን አስመልክቶ ይህን ዘገባ ለማጠናቀር ወደናል። ከአዲሱ ሚሌኒየም ወዲህ…

ወጣቱ ተከላካይ ሰበታን ተቀላቅሏል

በዝውውር መስኮቱ በስፋት ተጫዋች በማስፈረም እና ውል በማራዘም ላይ የሚገኘው ሰበታ ከተማ ማምሻውን የአንድ ተከላካይ ዝውውር…

“ይህ ዓመት የእኔ ነው” አቡበከር ናስር

የሴካፋ ዋንጫ ኮከብ ተጫዋች ተብሎ የተመረጠው አቡበከር ናስር የተሰማውን ስሜት ለሶከር ኢትዮጵያ አጋርቷል። በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ለሁለት…

በድንገት ህይወቱ ያለፈውን ዳኛ የሚዘክር ውድድር ተካሄደ

በአዲስ አበባ እና በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በፌደራል ዳኝነት እያገለገለ የነበረውና በድንገት ህይወቱ ያለፈው ተስፈኛ ወጣት ዳኛ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ በ17 ዓመት በታች ውድድር ይሳተፋል

በአዲስ አበባ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ላይ ያልተሳተፈው የቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ ቡድን በቀጣይ በሚደረገው ሀገር አቀፍ…