ስለ ስንታየሁ ጌታቸው (ቆጬ) ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች

አጭር በነበረው የእግርኳስ ህይወቱ ከዘጠናዎቹ መጀመርያ አንስቶ በኢትዮጵያ እግርኳስ ስማቸው ቀድሞ ከሚነሱ ከዋክብት አጥቂዎች መካከል አንዱ…

አሴ ጎል – ታላቁ እግርኳሰኛ ሲታወስ

የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የድሬ ኮካ ኮላ፣ የቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኢትዮጵያ መድን እና ኢትዮጵያ ቡና አጥቂ…

“ብቸኛዋ አፍሪካዊት እንስት…” ትውስታ በመሠረት ማኒ አንደበት

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቡድንን በመምራት የመጀመሪያዋ ሴት አሰልጣኝ በመሆን ታሪክ የሰራችው፣ በሴቶች እግርኳስ ከክለብ እስከ ብሔራዊ…

ዜና ዕረፍት | የቀድሞው የኤሌክትሪክ አጥቂ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የቀድሞ የኢትዮ ኤሌትሪክ ተጫዋች እና አሰልጣኝ እንዲሁም፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ድንቅ አጥቂ የነበሩት ፍቃደ ሙለታ ከዚህ…

ስለ በለጠ ወዳጆ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች

በዘመናዊ እግርኳስ ግብጠባቂ እንደ አንድ ተጫዋች ኳስን አደራጅቶ መጫወት ባልታሰበበት ዘመን ኳስን በእጁ ባይቆጣጠር የሚመርጠውና በእግሩ…

“የካዛብላንካው ድራማዊ ምሽት” ትውስታ በደሳለኝ ገብረጊዮርጊስ አንደበት

በቀደመ ዘመን ከሀገር ወጥቶ መጥፋት በተለመደበት የኢትዮጵያ እግርኳስ ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ የምድብ ጨዋታውን ለማድረግ ወደ ሞሮኮ…

” … በሁለት አካላት የተሰበሰበ ገንዘብ ስለሆነ በደንብ ማጣራት ይፈልጋል” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

የ2012 የውድድር ዘመን በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ሙሉ በሙሉ ውድድሮች መሠረዛቸውን ተከትሎ ክለቦች እያቀረቡ ስለሚገኘው ጥያቄ ዙርያ…

“የዘመናችን ከዋክብት ገፅ” ከአቤል ያለው ጋር…

የቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጣኑ አጥቂ አቤል ያለው የዘመናችን የዋክብት ገፅ የዛሬ እንግዳችን ነው። ወቅቱን በምን ሁኔታ እያሳለፈ…

ወላይታ ድቻ ለፕሪምየር ሊግ አክስዮን ማኅበር ጥያቄ አቀረበ

” አገልግሎት ያላገኘሁበትና አስቀድሞ የከፈልኩት ክፍያ ይመለስልኝ” ሲል ወላይታ ድቻ ለሊግ አክስዮን ምኅበሩ ጥያቄውን በደብዳቤ አቅርቧል።…

ስለ አንዋር ያሲን (ትልቁ) ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች

አንድ አማካይ ሊያሟላቸው የሚገቡ ነገሮች ሁሉ አሟልቶ እንደያዘ ብዙዎች የሚመሰክሩለትና ኢትዮጵያዊው ዚዳን ሲሉ የሚያሞካሹት የዘጠናዎቹ የመሐል…