የተጫዋቾች ደሞዝ አለመክፈል አሳሳቢ በሆነበት በዚህ ወቅት ኮንትራታቸውን አክብረው ለሚከፍሉ ክለቦች ማኅበሩ ምስጋና አቅርቧል። የኮሮና ቫይረስ…
ዳንኤል መስፍን
“የዘመናችን ከዋክብት ገፅ” ከሱራፌል ዳኛቸው ጋር…
በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ውድድሮች መሰረዛቸውን ተከትሎ የዘመኑ የእግርኳሳችን ኮከቦች ጋር ወቅቱን በምን ሁኔታ እያሳለፉ እንደሆነ ከአዝናኝ…
የመጀመርያው እና ብቸኛው ኮከብ ግብ ጠባቂ – ትውስታ በጀማል ጣሳው አንደበት
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ተጫዋቾች ምርጫ ታሪክ የመጀመርያውና ብቸኛው ግብ ጠባቂ ሆኖ ተሸለመው ጀማል ጣሰው የትውስታ…
ተሰፋኛው አጥቂ ታምራት ስላስ
በወላይታ ድቻ በታዳጊ ቡድን ውስጥ የነበረው አቅም ዘንድሮ ወደ ዋናው ቡድን እንዲያድግ አስችሎታል፤ ወደፊት ተስፋ ከሚጣልባቸው…
ስለ ብርሀኑ ቃሲም ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
በእግርኳሱ እንደለፋው ልፋት የሚገባውን ያላገኘው አስፈሪው አጥቂ እና የዘጠናዎቹ ኮከብ ብርሐኑ ቃሲም “መድሀኒቴ” ማነው? አንተ የችግራን…
ዳዊት ፍቃዱ የት ይገኛል?
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለበርካታ ዓመታት ለከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነት በብርቱ ተፎካካሪነቱ የምናውቀው ዳዊት ፍቃዱ “አቡቲ” የት ይገኛል?…
መፍትሔ ያስገኛል የተባለለት የመንግስት የገንዘብ ድጋፍ ከምን ደረሰ ?
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ሁሉም ውድድሮች መሰረዛቸው ተከትሎ ክለቦች ካለባቸው የፋይናስ ቀውስ እንዲያገግሙ በማሰብ ፌዴሬሽኑ ለመንግስት አካለት የጠየቀው…
የከፍተኛ ሊግ ክለቦች በጎ ተግባር ቀጥሏል
በከፍተኛ ሊግ እየተሳተፉ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ክለብ አባላት በሙሉ ለመቅዶንያ አረጋውያን እና ህሙማን መርጃ…
ስለ ዓለማየሁ ዲሳሳ “ዴልፒዬሮ” ሊያውቋቸው የሚገቡ ዕውነታዎች
እንደነበረው ችሎታ እና አቅም ብዙ ያልተጠቀምንበት የዘጠናዎቹ ኮከብ እና ባለ ክህሎቱ አማካይ ዓለማየሁ ዲሳሳ (ዴልፒዬሮ) ማነው…
“ሐት-ትሪክ የሰሩት እግሮች” ትውስታ በዳዊት መብራቱ (ገዳዳው) አንደበት
ትውልድና እድገቱ አዲስ አበባ ኦሎምፒያ አካባቢ ልዩ ስሙ 35 ሜዳ ነው። በአየር መንገድ በታዳጊ (C) ቡድን…