የዳኞች ገፅ | ስኬታማዋ ሴት ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ትርሀስ ገብረዮሐንስ

ለምትወደው ሙያ ራሷን የሰጠች፣ በሳል፣ ንቁ እና ልበ ሙሉ ዳኛ የነበረችው፣ በተለያዩ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ሀገሯን…

ስለ ዘላለም ምስክር (ማንዴላ) ሊያውቋቸው የሚገቡ ዕውነታዎች

የመሰለውን ያለምንም ፍራቻ በግልፅ በመናገር ይታወቃል። በኢትዮጵያ እግርኳስ በርካታ ክለቦች ተዟዙሮ በመጫወት ወደር አይገኝለትም። እርሱ ከተጫወተባቸው…

Continue Reading

አብርሃም መብራቱ የአንድ ክለብ ጥያቄ ሳይቀበሉ ቀርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለብ የአሰልጥንን ጥያቄ የቀረበላቸው የቀድሞ የዋልያዎቹ አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ጥያቄውን ሳይቀበሉ እንደቀረ ተሰማ።…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአርባ ተጫዋቾች ጥሪ አደረገ

አዲስ የተሾሙት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ40 ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸውን ፌዴሬሽኑ አሳውቋል፡፡ የዋልያዎቹ…

የሰማንያዎቹ… | የመሐል ሜዳው ጥበበኛ የጥላሁን መንገሻ ሕይወት

👉”.. ኢትዮጵያ ቡና በጣም መከባበር የነበረበት ዓላማ ያለው ደስ የሚል ቡድን ነበር።” 👉”..እኔ ኳስንም ቡናንም እወዳለው…

“አንበጣ በምግብ መልክ” ትውስታ ከአሸናፊ በጋሻው እና ደሳለኝ ገብረጊዮርጊስ ጋር …

በኢትዮጵያ እግርኳስ ውስጥ በተለያዩ ጊዜያት በተለይ በቀደመው ዘመን በሜዳም ከሜዳም ውጭ አይረሴ አሳዛኝ፣ አስቂኝ ገጠመኞች ተስተናግደው…

የዳኞች ገፅ | በደጋፊ ተፅዕኖ የማይወድቀው የቀድሞ ፌደራል ዳኛ ሰለሞን ዓለምሰገድ

በሰማንያዎቹ ውስጥ ከታዩ አይረሴ ዳኞች መካከል አንዱ ነው። በተክለ ቁመናው ቀጭን እና ረዘም ያለ ነው። ድፍረት…

“ጠንክረን ከሰራን ያሰብንበት እንደርሳለን” ተስፈኛው አጥቂ አቤል ነጋሽ

በመከላከያ ከታዳጊ ቡድን አንስቶ በየዓመቱ በሚያሳየው ተከታታይ እድገት አቅሙን በማሳየት ወደ ዋናው ቡድን ማደግ የቻለው ተስፋኛው…

ለቀድሞ ተጫዋች የድጋፍ ጥሪ ቀረበ

የኢትዮጵያ ተጫዋች ማኅበር ለቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ድንቅ ተጫዋች ተስፋሁን ጋዲሳ (ኮል) የድጋፍ ጥሪ አቅርቧል። በኢትዮጵያ…

የፌዴሬሽኑ ቴክኒክ ኮሚቴ ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት ጥያቄ አቀረበ

የፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ በአሰልጣኝ ቅጥር ዙርያ የተጠየቀውን ምክረ ሀሳብ አቅርቦ ውድቅ የተደረገበት ቴክኒክ ኮሚቴ ጋዜጣዊ መግለጫ…