ለፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች የሚሰጠው ስልጠና ዛሬ ተጀምሯል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጀርመኑ ባየር ሙኒክ ጋር በመተባበር ለሴት እና ለወንድ ለፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች የሚሰጠው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 አዳማ ከተማ

በ15ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ ያለ ጎል በአቻ ውጤት…

ዓይነ ሥውርነት ክለባቸውን ከመደገፍ ያላገዳቸው ደጋፊዎች

“እግርኳስን በማየት ብቻ የምትደሰትበት ስፖርት አይደለም” ማየት የተሳነው ወጣት ፍቃዱ ተስፋዬ በዓለም እግርኳስ በተለይ ባደጉ ሀገራት…

U-20 ምድብ ለ | ፋሲል እና አዳማ ከሜዳቸው ውጪ፤ አሰላ ኅብረት በሜዳው አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የምድብ ለ ጨዋታዎች ዛሬ ተከናውነው ፋሲል፣ አዳማ እና አሰላ ኅብረት…

ለፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ስልጠና ሊሰጥ ነው

ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጀርመኑ ባየር ሙኒክ እግርኳስ ክለብ ጋር በመተባበር ለፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ስልጠና ሊሰጥ…

ኢትዮጵያ ቡና በመጨረሻም ከአማካዩ ጋር ተለያየ

ባሳለፍነው ዓመት አጋማሽ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቅሎ የነበረው ሄኖክ ካሳሁን ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። በደደቢት፣ አዳማ ከተማ…

ሴቶች 2ኛ ዲቪዝዮን| ሻሸመኔ ከተማ ተከታዩን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን 8ኛው ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ሻሸመኔ ከተማ እና ቦሌ ክ/ከተማን አገናኝቶ…

ፌዴሬሽኑ ከጣሊያኑ ክለብ ደብዳቤ ደርሶታል

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በእግርኳስ ልማት ላይ ትኩረቱን ያደረገው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከጣሊያኑ ኤሲ ሚላን ደብዳቤ እንደደረሰው…

ሁለተኛው ዙር የባየር ሙኒክ ስልጠና ተጠናቀቀ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከጀርመኑ ባየር ሙኒክ እግርኳስ ክለብ ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን የ2ኛ ዙር የጀማሪ እግርኳስ አሰልጣኞች…

ዮናስ በርታ ከአዳማ ከተማ ጋር ተለያይቷል

በክረምቱ አዳማ ከተማን ተቀላቅሎ የነበረው ዮናስ በርታ ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። ከዚህ ቀደም በባህር ዳር ከተማ…