የዲሲፕሊን ኮሚቴ ሦስት ስሐል ሽረ ቡድን አባላትን ለማነጋገር ቀጠሮ ይዟል

የስሑል ሽረ የቡድን አባላት የሆኑት ሦስት ግለሰቦችን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ጠርቶ ለማነጋገር ለነገ (ሰኞ) ቀጠሮ ይዟል። ስሑል…

ድሬደዋ በጉዳት መታመሱን ቀጥሏል

ትናንት በ5ኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግደው ያለ ጎል በአቻ ውጤት በተጠናቀቀው ጨዋታ ድሬዎች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0-0 ኢትዮጵያ ቡና

በ5ኛው ሳምንት ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያለ ጎል በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀው የድሬዳዋ ከተማ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ…

ሪፖርት | እምብዛም ሙከራ ያልታየበት ጨዋታ ያለ ጎል በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በአንጋፋው የድሬደዋ ስታድየም የተስተናገደው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡናን አገናኝቶ…

በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ እና ፈረሰኞቹ መካከል ድርድር ተካሄደ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ባስተላለፈው አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ መካከል ድርድር…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አቃቂ ቃሊቲ እና ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ3ኛው ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም ተካሂደው አቃቂ ቃሊቲ እና…

“የተሰጠኝን ዕድል በአግባቡ እየተጠቀምኩ ነው” የጅማ አባ ጅፋር ግብጠባቂ ሰዒድ ሀብታሙ

ከፍተኛ ሊግ እየተሳተፈ ከሚገኘው አርባምንጭ ከተማ ነው በዘንድሮ የውድድር ዓመት አባ ጅፋሮችን የተቀላቀለው። በአራቱም የፕሪምየር ሊግ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 2–2 ወላይታ ድቻ

አዳማ ከተማ ከወላይታ ድቻ ያገናኘው የአራተኛ ሳምንት ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 2-2 በሆነ አቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተያይተዋል

በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታቸውን ያደረጉት አዳማ ከተማ እና ወላይታ ድቻ…

በቤኒሻንጉል ክልል እና በስደተኞች ጣቢያ የአሰልጣኞች ሙያ ማሻሻያ ኮርስ እየተሰጠ ይገኛል

የጀርመን ኦሊምፒክ ኮሚቴ እና እግርኳስ ፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር የተዘጋጀው የአሰልጣኞች የሙያ የማሻሻያ ስልጠና…