ቅዱስ ጊዮርጊስ የፌዴሬሽኑን ውሳኔ አክብሮ ለተጫዋቾች እና ሠራተኞቹ የደሞዝ ክፍያ እንደሚፈፅም አስታወቀ

በኮሮና ወረርሺኝ ምክንያት ውድድሮች መሠረዛቸውን ተከትሎ ክለቦች የተጫዋቾቻቸውን ውል አክብረው ተገቢውን ደሞዝ እንዲፈፅሙ የሊግ ኩባንያው ማሳወቁ…

የተሰረዘው የዘንድሮው ውድድር የዲሲፕሊን ውሳኔዎችን ያካትታል?

የ2012 የፕሪምየር ሊግን ሙሉ በሙሉ የሰረዘው የሊግ ኩባንያ በውድድር ዓመቱ የተወሰኑና በቀጣይ ውሳኔያቸው ተግባራዊ ሊሆኑ የነበሩ…

የተጫዋቾች ችግር ገፍቶ እየወጣ ነው

ለወራት ደሞዝ ሳይከፈላቸው የቀሩ ተጫዋቾች በፌዴሬሽኑ መፍትሔ በማጣት ጉዳያቸውን ወደ ሠራተኛ እና ማኀበራዊ ጉዳይ በመያዝ መሔድ…

ተስፈኛው ወጣት ዊልያም ሰለሞን

በከፍተኛ ሊግ እየተሳተፈ ለሚገኘው መከላከያ ከተስፋ ቡድን ወደ ዋናው ቡድን ባደገበት ዓመት እጅግ አስገራሚ እንቅስቃሴ እያደረገ…

“የ2013 ውድድር ስጋት ላይ ነው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

የ2012 የፕሪምየር ሊግ ውድድሮችን ሙሉ በሙሉ የሠረዘው የሊግ ኩባንያ የ2013 ውድድሮችን ለማድረግ ስጋት ላይ እንዳለበት እየተናገረ…

የኢትዮጵያ ቡና የራሱን የልምምድ ሜዳ ዝግጁ አደረገ

በተለያዩ ቦታዎች ከፍተኛ ወጪ በማውጣት ልምምድ ይሰራ የነበረው ኢትዮጵያ ቡና የራሱ የልምምድ ሜዳ አዘጋጅቶ ማጠናቀቁ ታውቋል።…

የልጅነት ህልሙን ዕውን ያደረገው ቢንያም አሰፋ…

ከ1990ዎቹ አጋማሽ ወዲህ በኢትዮጵያ እግርኳስ ከታዩ ጥሩ አጥቂዎች አንዱ ነው። ከተለመዱት የፊት አጥቂዎች በተለየ ባለተስጥኦ መሆኑ…

“የቡናማዎቹ የፕሪምየር ሊጉ ብቸኛ ዋንጫ ስኬት” ትውስታ በዕድሉ ደረጄ አንደበት

2003 ኢትዮጵያ ቡና የፕሪምየር ሊጉን የመጀመርያ ዋንጫ ሲያነሳ የወቅቱ የቡድኑ አንበል ዕድሉ ደረጄ ጊዜውን ወደ ኃላ…

በዳሶ ሆራ የት ይገኛል ?

በመከላከያ እና ሙገር በቆየባቸው ዓመታቶች በጠንካራ ተጫዋችነቱ የሚታወቀው ግዙፉ አጥቂ በዳሶ ሆራ የት ይገኛል? በባቱ ከተማ…

” ሠላሳ ሠባት ዓመታት ለመጠበቅ የተገደድንበት ጎል” ትውስታ በአዳነ ግርማ አንደበት

በእግር ኳስ ሕይወቱ በርካታ ድሎችን ማጣጣም የቻለው፣ ለብሔራዊ ቡድንም ወሳኝ አግልጋሎት የሰጠው ሁለገቡ ተጫዋች አዳነ ግርማ…