በአዳማ ከተማ በተጫወተባቸው ዓመታት ስኬታማ ቆይታ በማድረግ የሚታወቀው የተከላካይ አማካዩ ወንድወሰን ሚልኪያስ አሁን የት ይገኛል? ከአርባምንጭ…
ዳንኤል መስፍን
ታከለ ዓለማየሁ የት ይገኛል?
ወደ ፊት ብዙ ተሰፋ የተጣለበት እና የበርካታ የሊጉ ክለቦች ዓይን ማረፊያ የነበረው የቀድሞው የአዳማ ከተማ የመስመር…
“ሀያ ዋንጫዎች ያነሱ እጆች” ትውስታ በደጉ ደበበ አንደበት
በኢትዮጵያ እግርኳስ ታሪክ ያለፉት 20 ዓመታት ስማቸው በጉልህ ከሚነሱ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው እና የበርካታ ድሎች…
” የሞሮኮ ሴራ በኦሊምፒክ ማጣርያ” ትውስታ በቢንያም አሰፋ
ለ2004 የአቴንስ ኦሊምፒክ ለማለፍ የመጨረሻው ምዕራፍ ደርሶ የነበረው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን ከታሪካዊው ውድድር የቀረበት ሁኔታ…
ቢንያም አሰፋ የት ይገኛል ?
ከ1990ዎቹ አጋማሽ ጀምሮ በኢትዮጵያ እግርኳስ ብቅ ካሉ ጥሩ አጥቂዎች መካከል አንዱ የነበረው እና በሁለቱ የሸገር ባላንጣ…
“አይረሴው አስጨናቂ ደቂቃ” ትውስታ በአዲስ ህንፃ አንደበት
ሁለገቡ ተጫዋች በሁለት አጋጣሚዎች ግብ ጠባቂ በመሆን ሀገሩን ያገለገለበትን አጋጣሚ በትውስታ አምዳችን እንዲህ ይናገራል። በኢትዮጵያ እግርኳስ…
አቶ ኢሳይያስ ጂራ በቻይና አፍሪካ ታዳጊዎች ውድድር አምባሳደር ሆነው ተመረጡ
(ሙሉ መረጃው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ነው) የቻይና አፍሪካ ታዳጊዎች ውድድር መስራች ሚስተር ሰኒ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ…
“አወዛጋቢው የኮከብ ተጫዋችነት ምርጫ” ትውስታ በዮሴፍ ተስፋዬ አንደበት
ኮከብ ተጫዋችነት እና እርሱ አልተገጣጠሙም እንጂ አንፀባራቂ የእግርኳስ ዘመን አሳልፏል። የወቅቱ የኢትዮጵያ ቡና የተስፋ ቡድን አሰልጣኝ…
አብዱልከሪም ሀሰን የት ይገኛል?
ሦስት የፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ያነሳውና በቴክኒክ ክህሎታቸው ከሚታወቁ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው አብዱልከሪም ሀሰን (ምርምር) በአሁኑ…
ከኳስ አቀባይነት እስከ ብሔራዊ ቡድን – ሙሉዓለም ጥላሁን
በአዲሱ የኢትዮጵያ ሚሌኒየም በእግርኳሱ ብቅ ካሉ ጥሩ አጥቂዎች መካከል አንዱ ነው። በመድን ተስፋ ሰጪ አጀማመር አድርጎ…

