” ይህ መሆኑ ደስ ብሎኛል ” ኤርሚያስ ኃይሉ (ጅማ አባ ጅፋር)

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከመቋረጡ በፊት የመጨረሻውን ጎል ያስቆጠረው ኤርሚያስ ኃይሉ ይናገራል። የ2012 የኢትዮጵያ…

ለአንድ ወር የሚቆየው የምገባ መርሐ ግብር በይፋ ተጀምሯል

(መረጃው የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት ነው።) የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ፣ አትሌቲክስ…

ፌዴሬሽኑ ለመንግስት ደብዳቤ አስገብቷል

በኮሮናና ቫይረስ ምክንያት ሁሉም ውድድሮች መቋረጣቸውን ተከትሎ ፌዴሬሽኑ ለመንግስት አካለት ምላሽ ያስፈልጋል ባለው ጉዳይ ዙርያ ደብዳቤ…

29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ትውስታ በሲሳይ ባንጫ አንደበት

ከ31 ዓመታት በኃላ ኢትዮጵያ በ2013 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ በሆነችበት ወቅት በቀይ ካርድ ከሜዳ ስለወጣበት እና…

የአንድ ቤተሰብ ሦስት ተጫዋቾች ውሎ

ሁለቱ በኢትዮጵያ ቡና ይጫወታሉ። አንደኛው ወንድማቸው ደግሞ በአንደኛ ሊግ እየተጫወተ ይገኛል። በአንድ ቤተሰብ ውስጥ የሚገኙ እነዚህ…

ሙላለም ጥላሁን የት ይገኛል ?

በአዲሱ የኢትዮጵያ ሚሌኒየም በእግርኳሱ ብቅ ካሉ ጥሩ አጥቂዎች መካከል አንዱ የሆነው ሙሉዓለም ጥላሁን የት ይገኛል ?…

የአንድ ቤተሰብ ሦስት ተጫዋቾች ወግ

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በተገታበት በዚህ ወቅት በፕሪምየር ሊጉ እየተጫወቱ የሚገኙ ሦስት ወንድማማቾች ጊዜያቸውን በምን…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ተጫዋቾች ማኅበር በጎ ተግባር ሲጠቃለል

(መረጃው የስፖርት ኮሚሽን ነው) ፕሮፌሽናል ፋትቦለርስ አሶሴሽን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ለአቅመ ደካሞች እና ለጎዳና ተዳዳሪዎች…

የድሬዳዋ የስፖርት ተቋማት ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል

የድሬዳዋ ከተማ የወንዶች ቡድን የአንድ ወር ሙሉ ደሞዛቸውን በመለገስ የተጀመረው መልካም ተግባር በሌሎች የስፖርት ተቋማትም ቀጥሏል።…

የኢትዮጵያ ተጫዋቾች ማኅበር ድጋፍ የማሰባሰብ ተግባር ነገ ፍፃሜውን ያገኛል

የኢትዮጵያ ተጫዋቾች ማኅበር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት አቅመ ደካሞች እና የጎዳና ተዳዳሪዎች ችግር ውስጥ እንዳይገቡ በማሰብ ያሰባሰበውን…