በመጀመርያው ሳምንት መካሄድ የነበረበት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ተስተካካይ ጨዋታ በሱሉልታ ያያ ቪሌጅ ሜዳ አዲስ…
ዳንኤል መስፍን
ያሬድ ዘውድነህ የሙከራ ዕድል አግኝቷል
የድሬዳዋ ከተማው ተከላካይ ያሬድ ዘውድነህ የውጭ ሀገር የሙከራ ዕድል አግኝቶ ወደ መቆዶንያ በቅርቡ ያቀናል። ከቅርብ ዓመታት…
“ሸገር ደርቢ ላይ ጎል ማስቆጠር በየትኛውም ክለብ ከምታስቆጥረው ጎል ይለያል ” ሙሉዓለም መሰፍን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ተጠባቂው የሸገር ደርቢ ጨዋታ በትናንትናው ዕለት ተደርጎ ፈረሰኞቹ ሙሉዓለም መስፍን ባስቆጠራት…
የአዲስ አበባ ስታዲየም ትችት እያስተናገደ ይገኛል
አንጋፋው እና የወቅቱ የመዲናዋ አንድ ለእናቱ በመሆን እያገለገለ የሚገኘው የአዲስ አበባ ስታዲየም በተጫዋቾች እና በአሰልጣኞች ትችት…
ከሸገር ደርቢ ከ1 ሚልዮን ብር በላይ ገቢ ተገኝቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂው የሸገር ደርቢ ዛሬ ሲካሄድ በአዲስ አበባ ስታዲየም የተገኘው ተመልካች ቁጥር እና የገቢ…
ኢትዮጵያ ቡና በሸገር ደርቢ ወሳኙን ተጫዋች እንደማያገኝ ተረጋግጧል
የሸገር ደርቢ ጨዋታ ላይ የመድረስ አለመድረሱ ነገር አጠራጣሪ ሆኖ የቆየው የኢትዮጵያ ቡና ወሳኝ አጥቂ በነገው ጨዋታ…
አዳማ ከተማ የከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይ ተጫዋቾችን ውል ሊያቋርጥ ነው
አዳማ ከተማ ባጋጠመው የፋይናስ ቀውስ ምክንያት ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይ የሆኑት የክለቡ ነባር ተጫዋቾችን ውል ሊያቋርጥ እንደሚችል…
ምንተስኖት አሎ ቱርክ ገብቷል
የሙከራ ዕድል አግኝቶ ወደ ውጭ እንደሚሄድ የተነገረት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብጠባቂ ምንተስኖት አሎ በሠላም ቱርክ ገብቷል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 2-0 ሀዲያ ሆሳዕና
10ኛ ሳምንት በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም አዳማ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 2–0 ካሸነፈበት ጨዋታ በኃላ የአሰልጣኞች አስተያየትን…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ካልተፈታው ችግሩ ጋር እየታገለ ድል አድርጓል
በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም 10ኛ ሳምንት ጨዋታውን ያድረገው አዳማ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 2-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ…

