የፕሪምየር ሊጉ ዐቢይ ኮሚቴ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጀምርበትን ቀን ወስኗል። የመጀመርያቸው በሆነው…
ዳንኤል መስፍን
የኢትዮጵያ ቡናው ተከላካይ ለጋዜጠኛ ምስጋናው ታደሰ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
የኢትዮጵያ ቡናው የተከላካይ መስመር ተጫዋች ተመስገን ካስትሮ በህመም ላይ ለሚገኘው ጋዜጠኛ ምስጋናው ታደሰ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ።…
የፕሪምየር ሊጉ ዐቢይ ኮሚቴ ስብሰባ ሊያደርግ ነው
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድርን ለመምራት የተመረጡት ሰባቱ ዐቢይ ኮሚቴ አመራሮች በነገው ዕለት የመጀመርያ ስብሰባቸውን ያደርጋሉ። የ2012…
ኢትዮጵያ ቡና ከአማካይ ተጫዋቹ ጋር ሊለያይ ነው
ከወልዲያ ኢትዮጵያ ቡና በተቀላቀለበት ዓመት የመጀመርያ ተሰላፊ በመሆን ያገለገለው ዳንኤል ደምሴ ከቡናማዎቹ ጋር ለመለያየት ተቃርቧል። ኢትዮጵያ…
መከላከያ ፌዴሬሽኑ አስቸኳይ ምላሽ እንዲሰጠው ጠየቀ
ፌዴሬሽኑ የህግ አግባብን ተከትሎ ባለመወሰኑ ምክንያት የውሳኔው መቀያየር በክለባችን ላይ ከፍተኛ ተፅእኖ ያሳደረ በመሆኑ አስቸኳይ ምላሽ…
ፌዴሬሽኑ የመሻርያ ደብደቤ ለክለቦች ላከ
በ2012 የውድድር ዘመን ወደ ፕሪምየር ሊግ አድጋችኋል ለተባሉት የከፍተኛ ሊግ አምስት ቡድኖች እና ከፕሪምየር ሊጉ ለወረዱ…
አቤል እንዳለ ለታዳጊዎች የትጥቅ ድጋፍ አደረገ
በቅርቡ ፈረሰኞቹን የተቀላቀለው አቤል እንዳለ ተወልዶ ባደገበት አካባቢ ለሚገኙ ታዳጊዎች የትጥቅ ድጋፍ አድርጓል። ወጣቱ አማካይ ባደገበት…
የፌዴሬሽኑ ጠቅላላ ጉባዔ ሊራዘም ይችላል
ጥቅምት 1 ቀን ይካሄዳል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 11ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ወደ ሌላ…
ኢትዮጵያ ቡና ተስፈኛውን ወጣት የግሉ ሊያደርግ ነው
የ2012 ቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በባቱ ከተማ እያደረገ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና የወደፊት ተስፋኛ ተጫዋች መሆኑን እያሳየ የሚገኘውን…
ፌዴሬሽኑና የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሊያደርጉት የነበረው ስብሰባ ሳይካሄድ ቀርቷል
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን በተለያዩ ወቅታዊ እግርኳሳዊ ጉዳዮች ዙርያ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አመራሮች ጋር ለመነጋገር ዛሬ…

