የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ17 ዓመት በታች ውድድር 6ኛ ሳምንት ሁለት ቀሪ ጨዋታዎች ዛሬ ሲቀጥሉ ኢትዮጵያ…
ዳንኤል መስፍን
አልማዝዬ ሜዳ ለባለውለተኞቿ ቋሚ የምስክር ቢልቦርድ አቆመች
ከቄራ እና አካባቢው ተነስተው በኢትዮጵያ እግርኳስ ታሪክ ውስጥ አሻራቸውን ጥለው ላለፉ ባለሙያዎች የሚታወሱበት ቋሚ የምስል ማሳያ…
የ20 ዓመት በታች ቡድኑ ዝግጅት ሲቀጥል የሠላምና የወዳጅነት ውድድር በተባለበት ጊዜ ላይካሄድ ይችላል
በአራት ሀገሮች ተሳታፊነት በኤርትራ አዘጋጅነት ከሚያዚያ ሦስት ጀምሮ ይካሄዳል ተብሎ ቀጠሮ የተያዘለት “የሠላም እና ወዳጅነት ዋንጫ”…
አአ U-17 | ቅዱስ ጊዮርጊስ በ100% የድል ግስጋሴው ሲቀጥል አካዳሚ እና ሠላምም አሸንፈዋል
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ17 ዓመት በታች ውድድር 6ኛ ሳምንት ላይ ሲደረስ በዛሬው ዕለት በተካሄዱ ሦስት…
ፌዴሬሽኑ ክለቦች የቀጥታ ስርጭትን ለማስተላለፍ ፍቃድ መጠየቅ እንዳለባቸው አሳሰበ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያለ ፍቃድ ውድድሮችን በራዲዮም ሆነ በቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት የሚያስተላልፉ ክለቦች ላይ ቅጣት እንደሚጥል…
የወልቂጤ ቅጣት በገደብ እንዲቆይ ተወሰነ
በቅርቡ ከፌዴሬሽኑ ከበድ ያለ ቅጣት ተላልፎበት የነበረው ወልቂጤ ከተማ በደብዳቤ ይግባኝ መጠየቁን ተከትሎ አቤቱታው እስኪታይ ድረስ…
ለሞገስ ታደሰ የህክምና ወጪ ከተመልካች የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ
ለሞገስ ታደሰ የህክምና ወጪ እንዲውል ፌዴሬሽኑ በወሰነው ውሳኔ መሠረት ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም በኢትዮጵያ እና ዩጋንዳ…
የሴቶች ኦሊምፒክ ቡድን ከነገው ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል
የኢትዮጵያ ሴቶች ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን ከዩጋንዳ ጋር ነገ በአዲስ አበባ ስታዲየም 10:00 ከመጫወቱ አስቀድሞ ዛሬ ጠዋት…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ 25 ተጫዋቾች ታወቁ
አሰልጣኝ ዮሴፍ ተስፋዬ ያለፉትን አራት ቀናት ከ40 በላይ ለሆኑ ተጫዋቾች የመጀመርያ ጥሪ ካደረጉ በኋላ በትናትናው ዕለት…
” ኢትዮጵያ ቡናን ማገልገል ናፍቆኛል” ተመስገን ካስትሮ
በመጀመርያው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከወራት በፊት ኢትዮጵያ ቡና ከጅማ አባጅፋር ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም ባደረጉት…