የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ17 ዓመት በታች ውድድር 5ኛ ሳምንት ላይ ደርሷል። በዛሬው ዕለት አራት ጨዋታዎች…
ዳንኤል መስፍን
የጅማ አባጅፋር አሰልጣኝ ራሳቸውን ከኃላፊነት አነሱ
ከዓመቱ መጀመርያ አንስቶ ጅማ አባጅፋርን በዋና አሰልጣኝነት እያገለገሉ የቆዩት አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ ራሳቸውን ከኃላፊነት ማንሳታቸውን ለሶከር…
የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች ወደ መደበኛ ልምምድ ተመልሰዋል
የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች ያለፉትን ሶስት ወራት ደመወዝ ክፍያን ባለማግኘታቸው በትናንትናው ዕለት ልምምድ ማቋረጣቸውን መዘገባችን ይታወቃል። ከተጫዋች…
የሴቶች ኦሊምፒክ ቡድን የመጀመርያ ምዕራፍ ዝግጅቱን አጠናቀቀ
በአሰልጣኝ ሠላም ዘራይ የሚመራው የኢትዮጵያ ሴቶች ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ ምዕራፍ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ አራት ተጫዋቾችን ቅነሳ…
ከፍተኛ ሊግ ሀ | ሰበታ ከተማ መሪነቱን ሲያጠናክር ተከታዮቹ ነጥብ ጥለዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ከእረፍት በኋላ በ12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሲጀመር ሰበታ ከተማ መሪነቱን ያጠናከረበትን ድል አስመዝግቧል። ተከታዮቹ…
አአ U-17 | መከላከያ፣ አዳማ ከተማ እና ቅዱሰ ጊዮርጊስ አሸንፈዋል
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ17 ዓመት በታች ውድድር 4ኛ ሳምንት ዛሬ ሦስት ጨዋታዎች ሲካሄዱ መከላከያ፣ አዳማ…
የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ነገ ወደ ማሊ ያመራል
በሜዳው ከማሊ ጋር አንድ አቻ የተለያየው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች (ኦሊምፒክ) ቡድን ነገ ማለዳ 18 ተጫዋቾችን…
የሴቶች ኦሊምፒክ ቡድን ዝግጅቱን ጀመረ
በ2020 ቶኪዮ ኦሊምፒክ የማጣርያ ውድድር መጋቢት 25 አዲስ አበባ ስቴዲየም ላይ ዩጋንዳን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ…
ኢትዮጵያ ቡና ከሱዳኑ አል ሜሪክ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርግ ነው
በ17ኛ ሳምንት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እሁድ ከደደቢት ጋር ሊያካሄደው የነበረው ጨዋታ ወደ ሌላ ጊዜ መተላለፉን ተከትሎ…
U-20 | አሰልጣኝ ዮሴፍ ተስፋዬ ረዳቶቻቸውን አሳወቁ
በአስመራ የሚካሄደው “የሠላም እና ወዳጅነት ዋንጫ” ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድንን እንዲያሰለጥኑ በትናንትናው…

