በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ባደረጋቸው ጨዋታዎች ጥሩ የመከላከል ጥምረት ማሳየት የቻሉት ሁለት የመሐል ተከላካዮች…
ዳንኤል መስፍን
“ከእኛ የሚጠበቀው የያዝነውን ነገር ይዘን መሞት ነው” ይሁን እንደሻው
ከሁለት ዓመት ከመንፈቅ በኋላ ዳግመኛ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ቀርቦለት በሁለት ተከታታይ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች…
ሳላዲን ሰዒድ ዳግም ወደ ብሔራዊ ቡድን ሊመለስ ነው
በአአ ከተማ ዋንጫ ዳግም የተወለደው አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ ዳግም ወደ ብሔራዊ ቡድን ሊመለስ እንደሚችል አሰልጣኝ…
የ2012 ፕሪምየር ሊግ የሚጀምርበት ቀን ሊራዘም ይችላል
ነገ የዕጣ ማውጣት ስነ-ሥርዓቱ የሚከናወነው የ2012 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሊራዘም የሚችልበት አጋጣሚዎች እየተፈጠሩ እንደሆነ…
የሴካፋ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ውድድር በቅርቡ ይካሄዳል
በሁለቱም ፆታዎች በተለያዩ የዕድሜ እርከኖች በርከት ያሉ ውድድሮችን በማካሄድ ላይ የሚገኘው ሴካፋ በዚህ ወር መጨረሻ የወንዶች…
ከፍተኛ ሊግ | ቡታጅራ ተጨማሪ ተጫዋቾች አስፈርሟል
ቀደም ብሎ በርካታ ተጫዋቾችን ማስፈረም የቻለው ቡታጅራ ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። ሙሉነህ ጌታነህ…
የካፍ ልዑካን ቡድን የወልዲያ ስታዲየምን ጎበኘ
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የልዑካን ቡድን አባላት በወልዲያ ከተማ በመገኘት የመሐመድ ሁሴን ዓሊ አል አሙዲ…
የኢፌዲሪ ፕሬዝደንት ሉሲዎቹን አበረታቱ
ሉሲዎቹ የአቋም መለኪያ ጨዋታቸውን በሚያደርጉበት ወቅት የኢፌድሪ ፕሬዝደንት ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ በስታዲየም በመገኘት አበረታተዋል። የኢትዮጵያ ሴቶች…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 2-0 ጅማ አባ ጅፋር
በዛሬው ዕለት ጅማሮውን ያደረገው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ባለ ሜዳው አዳማ ከተማ በሱሌይማን ሰሚድ እና ኃይሌ እሸቱ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-1 ሀዋሳ ከተማ
የአዳማ ከተማ ዋንጫ በዛሬው ዕለት ጅማሮውን ሲያደርግ በመክፈቻው ፋሲል በእሴይ ማዊሊ ሁለት እና በሙጂብ ቃሲም አንድ…

