የኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስመራጭ ኮሚቴ ከቀናት በኋላ ዛሬ ያደረገው ስብሰባ ምርጫው አስቀድሞ በወጣለት ቀን እንዲደረግ ከሰምምነት…
ዳንኤል መስፍን
ፋሲል ከተማ አምስት ተጫዋቾቹን አስጠንቅቋል
ክለቦች ለተጫዋቾቻቸው የሚሰጡት ማስጠንቀቂያ ቀጥሎ ፋሲል ከተማም ለሁለት የውጭ ዜጎች እና ለሦስት የሀገር ውስጥ ተጨዋቾቹ የማስጠንቀቂ…
ለአሰልጣኝ ስዩም አባተ የሚደረገው ድጋፍ ቀጥሏል
በኢትዮዽያ እግርኳስ ላይ ዘመን ተሻጋሪ አስተዎፅዖ ካበረከቱ የእግርኳስ ሰዎች አንዱ የሆኑት አንጋፋው አሰልጣኝ ስዩም አባተ ባጋጠማቸው…
ባምላክ ተሰማ ወደ አለም ዋንጫ ስለመጓዝ ተስፋው ይናገራል
ከቅርብ አመታት ወዲህ በኢንተርናሽናል መድረክ ታላላቅ ውድድሮችን በብቃት እየዳኘ እና እድገቱን እያሳየ የሚገኘው ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ…
በአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ላይ የተጣለው ቅጣት ፀንቷል
የመቐለ ከተማው አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የተላለፈባቸውን የ5 ጨዋታ ቅጣት ይግባኝ ጠይቀው…
ወላይታ ድቻ ከ ወልዲያ ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ በፌዴሬሽኑ ወሳኔ ተሰረዘ
በኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንትሶዶ ላይ እንዲደረግ ፌዴሬሽኑ ባወጣው መርሀግብር መሰረት የካቲት 9 አርብ በ09:00 ላይ…
መቐለ ከተማ ከተጫዋቾቹ ጋር መለያየትን ቀጥሎበታል
በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ እየተመራ በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ በመጀመርያው የውድድር አመት መልካም ጉዞ እያደረገ የሚገኘው መቐለ ከተማ…
” አሁን ባለው ነገር ደስተኛ ነኝ” መሐመድ ናስር
መሐመድ ናስር ያለፉትን 12 አመታት በጅማ ከተማ ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ መከላከያ ፣ ኒያላ ፣ ኢትዮ…
ወልዲያ አርብ ወደ ውድድር ይመለሳል
ቡድኑ በጊዜያዊነት ተበትኖ የነበረውና ከጥር 13 በኋላ ያለፉትን 3 ተከታታይ ጨዋታዎች ማድረግ ያልቻለው ወልዲያ አርብ ከወላይታ…
የደደቢቱ አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ የገንዘብ እና የ3 ወር ቅጣት ተላለፈባቸው
በ13ኛው ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ ደደቢት ጅማ አባጅፋርን አስተናግዶ 2-1 ከተረታበት ጨዋታ በኋላ የደደቢቱ ዋና አሰልጣኝ…

