ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል

በአዲስ መልክ እድሳት በተደረገለት የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም የተካሄደው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የሀድያ ሆሳዕና የሀዋሳ ከተማ የሊጉ…

የፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮን የነበረው ቡድን ከሊግ አንድ ውድድር ወርዷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ የሆነው ጅማ አባ ጅፋር በሀገሪቱ ሦስተኛ ዕርከን ከሆነው ሊግ አንድ ውድድር መውረዱ…

ከዋልያዎቹ ስብስብ አንድ ተጫዋች ተቀንሷል

ዛሬ ሌሊት ወደ ሞሮኮ ከሚያቀናው የዋልያዎቹ ስብስብ ውስጥ አንድ ተጫዋች ተቀንሶ 23 ተጫዋቾች እንደሚጓዙ እርግጥ ሆኗል።…

ዮሴፍ ታረቀኝ በይፋ አዲሱን ክለብ ተቀላቅሏል

ከዚህ ቀደም ባጋራናቹሁ መረጃ መሰረት ከሰሞኑ ወደ አዲስ ክለብ ለማምራት በድርድር ላይ የቆየው ዮሴፍ ታረቀኝ ጉዳይ…

አቡበከር ናስር ብሔራዊ ቡድኑን ይቀላቀል ይሆን ?

በቅርቡ ለብሔራዊ ቡድን ጥሪ የተደረሰው አቡበከር ናስር ቡድኑን ይቀላቀል ይሆን የሚለውን ጉዳይ ሶከር ኢትዮጵያ አጣርታለች። በአሰልጣኝ…

ሐቢብ ከማል አዲስ ክለብ አግኝቷል

የመስመር አጥቂው ሐቢብ ከማል ከኢትዮጵያ መድን ጋር ተለያይቶ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ከጫፍ ደርሷል። ባለፉት…

ኢትዮጵያ መድን ተከላካይ ለማግኘት ተቃርቧል

የወቅቱ የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን ተከላካይ ለማስፈረም መቃረቡ ታውቋል። በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ እየተመሩ ሊጉን በሰላሳ ስምንት…

የግብ ዘቡ አዲስ ክለብ ለመግባት ተቃርቧል

በቅርቡ ከሲዳማ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው መክብብ ደገፉ አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። ላለፉት ሦስት ዓመት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ወላይታ ድቻ

👉”ጥሩ ዝግጅት አድርገን በመምጣታችን በአሸናፊነት መጨረስ ችለናል” አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ 👉 የጊዮርጊሱ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ለተከታታይ…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተጫዋቹን ውል አራዝሟል

ሁለገቡ ተጫዋች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለተጨማሪ ዓመት የሚያቆየውን ውል ማራዘሙ ታውቋል። በዘንድሮ ዓመት የሊጉ ጅማሬ የዓምናውን…