በግብፅ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ትላንት ምሽት ሁለቱ ኢትዮጵያዊያን የሚገኙባቸው ፔትሮጄት እና ስሞሀ ተገናኝተው ፔትሮጄት በሽመልስ…
ዳንኤል መስፍን
የወልዲያ ተጫዋቾች እና ክለቡ ነገ ይወያያሉ
የወልዲያ ስፖርት ክለብ አሰልጣኞች እና ተጫዋቾች ከክለቡ አመራሮች ጋር ነገ ረፋድ አዲስ አበባ ላይ በክለቡ ወቅታዊ…
አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ በዳኛ ውሳኔ ላይ በሰጡት አስተያየት ቅጣት ሊተላለፍባቸው ይችላል
አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ከጅማ አባ ጅፈር ሽንፈት በኋላ በዕለቱ ዳኛ ላይ በሰነዘሩት አስተያየት የጨዋታው ኮሚሽነር ያቀረቡትን…
ሚኪያስ መኮንን እና አቡበከር ነስሩ ” የመጫወት እድል ተነፍጎናል ” ይላሉ
የኢትዮጵያ ቡናዎቹ ተስፈኛ ወጣቶች አቡበከር ነስሩ እና ሚኪያስ መኮንን ዘንድሮ የመጫወት እድል ባለማግኘታቸው ምክንያት ከእይታ ርቀዋል።…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ5 ጨዋታ በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
የኢትዮዽያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 8ኛ ሳምንት ዛሬ በአዲስ አባባ ስታድየም በተካሄደ አንድ ጨዋታ ቅዱስ…
ድሬዳዋ ከተማ ተጫዋቾቹን አስጠንቅቋል
ድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ ዘጠኝ ተጫዋቾች የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ሲሰጥ ከእነዚህ መካከልም በአንዳንዶቹ ላይ የገንዘብ ቅጣት ማስተላለፉ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ እና ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮዽያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ዛሬ አአ ስታድየም ላይ በተደረገ የ8ኛ ሳምንት አንድ ጨዋታ መከላከያ…
ከፍተኛ ሊግ | ባህርዳር ከተማ ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል ሽረ ላይ አስመዝግቧል
በኢትዮዽያ ከፍተኛ ሊግ 11ኛ ሳምንት ዛሬ በኦሜድላ ሜዳ በተካሄደ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ሽረን 1-0 በማሸነፍ ደረጃውን…
ሽረ ከ ባህርዳር ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ ዛሬም ሳይካሄድ ቀረ
በኢትዮዽያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ 11ኛ ሳምንት ሽረ ላይ መካሄድ የነበረበት የሽረ እንዳስላሴ እና ባህርዳር ከተማ…
ሰላም ዘርዓይ በይፋ የሉሲዎቹ አሰልጣኝ ሆና ተሾመች
የኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) በቅርቡ ለሚጠብቀው የ2018 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ እና በሩዋንዳ…

