​ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊው አጥቂ ክዋሜ አትራምን አስፈርሟል፡፡, የ28 አመቱ አጥቂ የእግርኳስ ህይወቱን በጋናው…

ቢንያም አሰፋ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አምርቷል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አንጋፋው አጥቂ ቢንያም አሰፋን በአንድ አመት ኮንትራት አስፈርሟል፡፡ ቢንያም ባለፈው ክረምት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን…

ፕሪምየር ሊጉ የሚጀመርበት ቀን ለ3ኛ ጊዜ ተራዘመ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፕሪምየር ሊግ እና የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ እና የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሚጀመሩበት ቀናት ላይ…

‹‹ኃይለየሱስ ባዘዘውን አልቀጣንም›› የብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ልኡልሰገድ በጋሻው

አወዛጋቢው የኢንተርናሽናል ዳኞች ምርጫ የኢትዮዽያ ብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴን አባላት ለሁለት ከፈለ? በኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ስር ከሚገኙ…

‹‹በቅርቡ ወደ ሜዳ እመለሳለው›› ሳላዲን ሰዒድ

ሳላዲን ሰዒድ በ2009 ለክለቡ ስኬታማ የውድድር አመት ትልቁን ሚና ከተወጡ ተጨዋቾች አንዱ ነው፡፡ በተለይ በካፍ ቻምፒየንስ…

ኢትዮዽያ ቡና እና ድራጋን ፖፓዲች ሊለያዩ ይሆን?

” የአሰልጣኙ የጤንነት ሁኔታ  አሳሳቢ ነው ” የህክምና ባለሙያዎች ” ማሰልጠን እችላለው ” ፖፓዲች ” አሰልጣኙን…

​ከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዝግጅት፡ አማራ ውሃ ስራ 

የአማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት (አውስኮድ) አስቀድሞ በኢትዮዽያ ብሔራዊ ሊግ በኋላም በከፍተኛ ሊግ ውድድር ውስጥ ጥሩ…

​ወልዲያ ከተጫዋቾቹ ጋር የነበረው ውዝግብ እልባት አግኝቷል

አሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ የሾመውና ከ13 በላይ አዳዲስ ተጫዋቾችን ያስፈረመው ወልዲያ ካስፈረማቸው ተጫዋቾች መካከል…

​የ17 አመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አዳዲስ ተጫዋቾችን አካቶ ዝግጅቱን ቀጥሏል

በ2018 ዩራጓይ ለምታስተናግደው ከ17 አመት በታች የአለም ዋንጫ ማጣርያ ከኬንያ ጋር ጥቅምት ወር መጀመርያ ላይ ለማድረግ…

​የኦሮሚያ ዋንጫ በ4 ከተሞች ይካሄዳል

የ2010 የውድድር አመት የኦሮሚያ ዋንጫ የከፍተኛ ሊግ እና የአንደኛ ሊግ ቡድኖችን በማሳተፍ በአራት የተመረጡ ከተሞች ከጥቅምት…