ለሴካፋ ከዋናው ብሔራዊ ቡድን ጥሪ የቀረበላቸው አምስት ተጫዋቾች እነማን ናቸው?

በሴካፋ ውድድር የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ቡድንን እንደሚቀላቀሉ የተገለፀው የዋናው ቡድን አምስት ተጫዋቾች እነማን እንደሆኑ…

ለኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ዝግጅት ኢትዮጵያ ለ35 ተጫዋቾች ጥሪ አደረገች። የምስራቅ እና…

” የሚመጡ ጥያቄዎችን ተመልክተን ለእኛም ለእርሱም ጠቃሚ የሆነ ውሳኔን እንወስናለን ” መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ

የኢትዮጵያ እግርኳስ የወቅቱ መነጋገርያ ዕርስ በሆነው አቡበከር ናስር ዙርያ የክለቡን አቋም አስመልክቶ የኢትዮጵያ ቡና ቦርድ ሰብሳቢ…

“በትንሽ ነገር ውስጤ የሚጎዳ ባለመሆኑ ጠንክሬ ሠርቼ እዚህ ደርሻለሁ” – መሐሪ መና

ከአንድ ዓመት ጉዳት በኋላ በውድድር ዘመኑ አጋማሽ ሲዳማ ቡናን ተቀላቅሎ ጥሩ ጊዜ ያሳለፈው መሐሪ መና ከሶከር…

ለአዲስ አበባ ስታዲየም እድሳት የወጣው ፋይናንሻል ጨረታ ተከፈተ

የኢፊዴሪ ስፖርት ኮሚሽን የአዲስአበባ ስታዲየምን ለማሳደስ እና ኢንተርናሽናል ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ ያወጣው ጨረታ መከፈቱድ…

ሁለቱ ወጣት ተጫዋቾች ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ?

ለ2014 የውድድር ዘመን ስብስባቸውን ለማጠናከር ከወዲሁ መንቀሳቀስ የጀመሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከሁለት ወጣት ተጫዋቾች ጋር ቅድመ ስምምነት…

የአአ ከ17 ዓመት በታች የማጠቃለያ ውድድር የዛሬ ውሎ

በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እየተካሄደ በሚገኘው የአዲስ አበባ ከ17 ዓመት በታች የማጠቃለያ ውድድር ሦስተኛ የጨዋታ ቀን መድን፣…

ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ውድድር በቅርቡ ዝግጅቱን ይጀምራል

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ሰኔ ወር መጨረሻ ላይ ለሚጀምረው የሴካፋ ውድድር የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በቅርቡ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመዝጊያ መርሐግብር ነገ ምሽት ይካሄዳል

በዲኤስ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን እንደሚያገኝ የተገለፀው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመዝጊያ መርሐግብር ነገ አመሻሽ ላይ…

“ዝቅ ባለ ሀሳብ ላይ አስተያየት አልሰጥም …” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ሰሞኑን መነጋገርያ በሆኑ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ የሊግ ካምፓኒው ፕሬዝደንት መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…