ዋልያዎቹ ወደ አቢጃን ጉዞ ጀምረዋል

ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የመጨረሻ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት ዋልያዎቹ ለወሳኙ ፍልሚያ ጉዞ ይዘዋል። በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው…

” ይህ ህዝብ መደሰት ሲያንሰው ነው” – ሽመልስ በቀለ

ዋልያዎቹ ማዳጋስካርን አራት ለምንም ሲረቱ የማሳረጊያውን ጎል ከመረብ ያገናኘው ሽመልስ በቀለ ስለወቅታዊ ብቃቱ፣ ስለ ብሔራዊ ቡድኑ…

ከነ ህመም ስሜቱ እስከመጨረሻው የተጫወተው የዋልያዎቹ ተከላካይ…

በትናንትናው የኢትዮዽያ ድል ከነ ህመም ስሜቱ እስከ መጨረሻው የተጫወተው የኃላው ደጀን ያሬድ ባዬ ስላለበት ሁኔታ ጠይቀን…

“ዕድላችን በራሳችን ነው የሚወሰነው” – ጌታነህ ከበደ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማዳጋስካርን አራት ለምንም ሲረታ ግሩም የቅጣት ምት ጎል ካስቆጠረው ጌታነህ ከበደ ጋር ቆይታ…

ማዳጋስካሮች ልምምዳቸውን አከናውነዋል

ለጨዋታው ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት ወደ ባህር ዳር የገቡት ማዳጋስካሮች የመጨረሻ ልምምዳቸውን አመሻሹ ላይ አከናውነዋል። ባሳለፍነው እሁድ…

ዋልያዎቹ የመጨረሻ ልምምዳቸውን ሰርተዋል

በነገው ዕለት ማዳጋስካርን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ረፋድ የመጨረሻ ልምምዱን አከናውኗል። ካሜሩን ለምታስተናግደው የ2022 የአፍሪካ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ አጥቂውን ወደ ልምምድ መልሷል

ባሳለፍነው ወር ቅጣት ላይ የሰነበተው አጥቂ ዳግም ቡድኑን ተቀላቅሏል። ጅማ ላይ በነበረው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…

የአዲስ አበባ ከ17 ዓመት በታች ውድድር የሁለተኛ ሳምንት ውሎ

ሁለተኛ ሳምንቱን ያስቆጠረው የአዲስ አበባ ከ17 ዓመት በታች የታዳጊዎች ውድድር በዛሬው ዕለት በስድስት ጨዋታዎች ቀጥሏል። አስቸጋሪ…

የብሔራዊ ቡድኑ ወቅታዊ መረጃዎች…

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎች ለማድረግ እየተዘጋጀ የሚገኘው ብሔራዊ ቡድኑ በባህር ዳር እያደረገ ስለሚገኘው ዝግጅት…

የሊግ ካምፓኒው ልዑክ ድሬዳዋ ገብቷል

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በቀጣይ የምታስተናግደው ድሬዳዋ ከተማ በተለይ የምሽት ጨዋታን በማስተናገድ አቅሟ ዙርያ ግምገማ ለማድረግ…