በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሥር ከሚደረጉ ውድድሮች መካከል አንዱ ሁለተኛው የሀገሪቱ የሊግ እርከን የሆነው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…
ዳንኤል መስፍን
ሀዲያ ሆሳዕና በፍርድ ቤት ተጨማሪ እግድ ተላለፈበት
ከተጫዋቾች ዝውውር ጋር በተያያዘ ከዚህ ቀደም በአራት ተጫዋቾች የፍርድ ቤት ዕግድ የተላለፈበት ሀድያ ሆሳዕና አሁን በአንድ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-3 ድሬዳዋ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ከረጅም ጊዜ በኃላ ሦስት ጎል አስቆጥሮ ጅማ አባ ጅፋርን ከረታበት ጨዋታ በኃላ አሰልጣኞቹ ለሱፐር…
ተስፈኛው አማካይ ወደ ጅማ አባ ጅፋር አቅንቷል
በኢትዮጵያ ቡና የማደግ ዕድል ያልተሰጠው ወጣቱ አማካይ ጅማ አባ ጅፋርን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። በአስኮ ፕሮጀክት ያደገው እና…
ፌዴሬሽኑ ከጀርመን ተቋም ጋር በታዳጊ ስልጠና ዙርያ አብሮ ለመሥራት ይፋዊ ስምምነት አደረገ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለአምስት ዓመት የሚቆይ ብሔራዊ የታዳጊዎች ስልጠና ፕሮጀክትን ከ3POINTS ተቋም ጋር ለመሥራት ስምምነት አድርጓል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-0 አዳማ ከተማ
ደካማ እንቅስቃሴ አስመልክቶን ያለጎል ከተጠናቀቀው የሀዲያ ሆሳዕና እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞቹ ለስፐር ስፖርት…
የ2013 የውድድር ዘመን የኮከቦች ምርጫ ላይካሄድ ይችል ይሆን ?
በአምስት የውድድር ዘርፍ መካሄድ የሚገባው የ2013 የውድድር ዘመን የኮኮበች ሽልማት እስካሁን አለመካሄዱ ለምን ይሆን ? የኢትዮጵያ…
አዲስ አበባ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር ተፋጠዋል
በአንድ ተጫዋች ይገባኛል አዲስ አበባ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር ውዝግብ ውስጥ ገብተዋል። ከዚህ ቀደም በነበረው…
አዲስ አበባ ከተማ እና ጎፈሬ ቅድመ ስምምነት አደረጉ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና በከፍተኛ ሊግ ለሚገኙ ክለቦች ትጥቆችን በማቅረብ ራሱን ወደ ገበያው እያስገባ የሚገኘው ሀገር…
አንድ ተጫዋች ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጭ ሆናለች
የካፍ የልህቀት ማዕከል ከቀናት በፊት ዝግጅቱን የጀመረው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አንድ ተጫዋች…

