የሁለተኛ የጨዋታ ሳምንት ዓበይት በክለቦች ዙርያ ያተኮረ ፅሁፎች የመጀመሪያው ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 በስጋት የተሞላው የኢትዮጵያ…
ዳዊት ፀሐዬ
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-1 ባህር ዳር ከተማ
የዕለቱ የመጀመሪያ በነበረው እና በባህርዳር ከተማ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን ቆይታ ከሱፐር ስፖርት ጋር…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች
የጨዋታ ሳምንቱ ዐበይት ጉዳዮችን የምንዘጋው በተከታዩ ፅሁፍ ይሆናል። 👉 የእግርኳስን በጎ ተፅዕኖ የመጠቀም ፍላጎቶች እግርኳስ በሜዳ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት
በዚህ ፅሁፋችን ደግሞ በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች የዳሰስንበት ነው። 👉 የአሰልጣኞች መሸጋሸግ በኢትዮጵያ…
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
በመጀመርያ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተመለከትናቸው ዐበይት ተጫዋች ነክ ጉዳዮች እነሆ! 👉 በላይ ዓባይነህ በተከላካይነት…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
የ2014 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ተጀምሯል። በመጀመሪያው የጨዋታ ሳምንት ትኩረት የሳቡ ክለብ ነክ ጉዳዮች የመጀመሪያው…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ሲዳማ ቡና
በመጀመሪያ የጨዋታ ሳምንት ሦስተኛ ቀን ውሎ ኢትዮጵያ ቡና ከሲዳማ ቡና ያለግብ ከተለያዩበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ…
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የፍፃሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል
በመደበኛ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ አቻ በተናቀቁት እና በመለያ የፍፁም ቅጣት ምት ሁለቱ የፍፃሜ ተፋላሚዎች በተለዩበት የአዲስ…
ደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያን የሚገጥመውን ስብስቧን አሳውቃለች
በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ኢትዮጵያን የምትገጥመው ደቡብ አፍሪካ የ23 ተጫዋቾች ዝርዝሯን ይፋ አድርጋለች። ምድቡን በአራት ነጥብ እየመራች…