የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት የሙዚቃ ቪዲዮ ሊሰሩ እንደሆነ ይፋ ተደርጓል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን እና በደመራ ሚዲያና…
ዳዊት ፀሐዬ
ሲዳማ ቡና ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
ረፋድ ላይ ስድስተኛ ተጫዋቻቸውን ያስፈረሙት ሲዳማ ቡናዎች አሁን ደግሞ ተጨማሪ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርመዋል። አዲሱ ፈራሚ…
ኢትዮጵያ ቡና የተከላካዩን ውል አራዝሟል
የኢትዮጵያ ቡና የቀኝ ተከላካይ መስመር ተጫዋች የሆነው ኃይሌ ገብረተንሳይ በኢትዮጵያ ቡና የሚያቆየውን ውል ስምምነት በዛሬው ዕለት…
አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ በሲዳማ ቡና አዲስ ስምምነት ፈፅመዋል
በውድድር ዘመኑ አጋማሽ ሲዳማ ቡናን ተረክበው ቡድኑን ከመውረድ መታደግ የቻሉት አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ በክለቡ ውላቸውን አድሰዋል።…
ሲዳማ ቡና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል
የዝውውር መስኮቱ በይፋ ከተከፈተ አንስቶ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች በዛሬው ዕለት ተጨማሪ ተጫዋችን ወደ ስብስባቸው…
ሲዳማ ቡና ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
ዘንድሮ ከቀደመው ጊዜያት ተዳክሞ የቀረበው ቡድናቸውን ለማጠናከር በዝውውር መስኮቱ ጠንካራ ሥራዎችን እየሰሩ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች የተከላካይ…
የአዲስ አበባ ስታዲየም የዕድሳት ሥራ በይፋ ተጀምሯል
ለዘመናት ያለበቂ የማሻሻያ ስራዎች አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የአዲስ አበባ ስታዲየም የዕድሳት ሥራ በዛሬው ዕለት መጀመሩን የኢፊዲሪ…
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች
በውድድር ዘመኑ የመጨረሻ ትኩረታችን ሌሎች ትኩረት የሳቡ ጉዳዮችን ዳሰናል። 👉 የውድድር ዘመኑ ፍፃሜውን አግኝቷል በታህሳስ 3…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት
የውድድር ዘመኑ የማሳረጊያ በነበረው የጨዋታ ሳምንት የታዘብናቸው አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች በዚህኛው ፅሁፋችን ተዳሷል። 👉 የቅድመ እና…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
የውድድር ዘመኑ መጋረጃ መዝጊያ በነበረው 26ኛ የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው የትኩረት ማዕከል የነበሩ ተጫዋቾች የሁለተኛው ፅሁፋችን አካል…

