ወደ ኢትዮጵያ ቡና በመጣበት በመጀመርያ ዓመቱ ጥሩ ብቃት ያሳየው ወንድሜነህ ደረጄ የዛሬ የከዋክብት ገፅ እንግዳችን ነው።…
ማቲያስ ኃይለማርያም
የመቐለው ግብጠባቂ የትጥቅ ድጋፍ አደረገ
የመቐለ 70 እንደርታ ግብጠባቂ ሶፎንያስ ሰይፈ የትጥቅ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ። ላለፉት ዓመታት በመቐለ 70 እንደርታ ቆይታ…
ሠራተኞቹ የመስመር ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ
አንዱልራህማን ሙባረክ ወደ ወልቂጤ ከተማ ለማምራት ተስማማ። ኢትዮጵያ ቡናን ለቆ ፋሲል ከነማ ከተቀላቀለ በኃላ በ2008 ቡድኑ…
በውጪ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሳምንቱን እንዴት አሳለፉ?
መልካሙ በመጀመርያው ጨዋታ ግብ ሲያስቆጥር ኢዮብ ዛምባታሮ እና ቢንያም በላይም በትናንትናው ዕለት ጨዋታ አድርገዋል። ከእረፍት መልስ…
የሙገር የፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ እና የተሳሳተው የስልክ መልዕክት መዘዝ ትውስታ…
ለአስራ ሰባት ዓመታት በሙገር ሲሚንቶ ቆይታ የነበራቸው አሰልጣኝ ግርማ ሀብተዮሐንስ በክለቡ ቆይታቸው በ2007 ያጋጠማቸው አይረሴ አጋጣሚ…
መቐለ 70 እንደርታዎች ሁለገቡን ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ
ሰለሞን ሀብቴ ወደ መቐለ 70 እንደርታ ለማምራት ተስማምቷል። በግራ መስመር ተከላካይነት እና በአማካይነት መጫወት የሚችለው ሰለሞን…
“የዘመኑ ከዋክብት ገፅ” ከደስታ ደሙ ጋር…
በዛሬው ቆይታችን በጥሩ ወቅታዊ ብቃት ከሚገኙ ተከላካዮች አንዱ ከሆነው ደስታ ደሙ ጋር ቆይታ አድርገናል። በዚህ ወቅት…
ኢትዮጵያ ቡናዎች ሁለተኛ ተጫዋቻቸውን ለማስፈረም ተስማሙ
ከደቂቃዎች በፊት ከአቤል ማሞ ጋር መስማማታቸውን ያስታወቁት ኢትዮጵያ ቡናዎች ዘካርያስ ቱጂን ለማስፈረም ተስማሙ። ባለፈው የውድድር ዓመት…
ኢትዮጵያ ቡና ግብጠባቂ ለማስፈረም ተሰማምቷል
አቤል ማሞ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ለማምራት ቅድመ ስምምነት ፈፀመ። ላለፉት ሁለት ዓመታት ከመከላከያ ጋር ቆይታ ያደረገው…
ትውልደ ኢትዮጵያዊው አማካይ ወደ ሊቨርፑል?
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ታዳጊ መልካሙ ፍራውንዶርፍ ወደ ሊቨርፑል የሚያደርገው ዝውውር ስለ መጠናቀቁ ፍንጭ ሰጥቷል። በኢትዮጵያ ከምባታ ጠምባሮ…

