መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከሰኔ 22-29 የሚካሄደው የመላው አፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ጨዋታዎችን ያዘጋጃል። ስለ ውድድሩ እና ለማስተናገድ እየተደረገ ያለውን…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ወልዋሎ ጸጋዬ ኪዳነማርያምን አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ
የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ጸጋዬ ኪዳነማርያምን የክለቡ አዲስ አሰልጣኝ አድርጎ በዛሬው እለት ሾሟል። አሰልጣኙ…
ሚካኤል አኩፎ ከመቐለ የተቀነሰ ሌላው ተጫዋች ሆኗል
በክረምቱ መቐለ ከተማን የተቀላቀለው የ32 ዓመቱ ጋናዊ አማካይ ሚካኤል አኩፎ ቡድኑ የውጪ ዜጎችን ቁጥር የማመጣጠን ሰለባ…
ሪፖርት | መቐለ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
የ15ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በተካሄደ ብቸኛ ጨዋታ ሲጀመር መቐለ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ…
መቐለ ከተማ አምስት ተጫዋቾችን ቀንሷል
በዘንድሮ የውድደር አመት ከከፍተኛ ሊግ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያደገው እና በሊጉ ላይ በግሩም ሁኔታ ግስጋሴ…
ሪፖርት | ወልዋሎ ከ8 ተከታታይ ጨዋታ በኋላ የመጀመርያ ሦስት ነጥብ አሳክቷል
በ14ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዓዲግራት ላይ ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ 1-0 በማሸነፍ ከ8…
ሪፖርት | መቐለ ከተማ ሲዳማን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል
በ13 ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው ሲዳማ ቡናን የገጠመው መቐለ ከተማ 1-0 በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል። መቐለ…
ሪፖርት | መቐለ ከተማ ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል አስመዝግቧል
በ10ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ድሬዳዋ ከተማን ያስተናገደው መቐለ ከተማ 2-0 በማሸነፍ ደረጃውን…
ሪፖርት | መቐለ ከተማ 1-1 አዳማ ከተማ
በ8ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መቐለ ከተማ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ኣዳማ ከተማን ያስተናገደበት ጨዋታ 1-1 በሆነ…
ሪፖርት | ደደቢት ወደ አሸናፊነት ተመልሷል
ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መሀከል ትግራይ ስታድየም ላይ የተደረገው የመቐለ ከተማ እና የደደቢት ጨዋታ…