በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታ በሜዳው ሀዋሳ ከተማን አስተናደዶ 5-1 በመርታት…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ቅድመ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ሀዋሳ ከተማ
ምዓም አናብስት ሀይቆቹን የሚያስተናግዱበት ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በተከታታይ ጨዋታዎች ነጥብ ጥለው ከመሪነታቸው የተንሸራተቱት ቻምፒዮኖቹ ከመሪዎቹ ጋር…
Continue Readingወልዋሎ ከአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ጋር መለያየቱ እርግጥ ሆኗል
ላለፈው አንድ ዓመት ከወልዋሎ ጋር ቆይታ የነበራቸው አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሎ ለቡድናቸው ያቀረቡት የልቀቁኝ ደብዳቤ በክለቡ ተቀባይነት…
የሦስት ተጫዋቾች የሙከራ ጉዞ ተጨናገፈ
ወደ መቄዶንያ የሙከራ ዕድል አግኝተው የነበሩ ሦስት ተጫዋቾች ሊያደርጉት የነበረው የሙከራ ጉዞ ተሰናክሏል። ወደ መቅዶንያ የሙከራ…
ጋናዊው አማካይ ከምዓም አናብስት ጋር ልምምድ ጀምሯል
በዓመቱ መጀመርያ ወደ መቐለ ለማምራት ተስማምቶ ከቡድኑ ጋር የቅድመ ውድድር ዝግጅት ጀምሮ በጉዳት ምክንያት ሳይፈርም የቀረው…
የወልዋሎ እና የአሰልጣኝ ዮሐንስ ጉዳይ
👉”መረጃው ከእውነት የራቀ ነው” የቡድን መሪ አቶ ሀዲ ሰዊ እና የቦርድ አባል አቶ ይትባረክ ሥዩም 👉”…
የወልዋሎ አመራር ቦርድ አሰልጣኙን ለማሰናበት ወስኗል
ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በዋና አሰልጣኙ ጉዳይ ላይ የተወያየው የወልዋሎ የሥራ አመራር ቦርድ አሰልጣኙ እንዲሰናበቱ ወሰነ። በአሰልጣኙ…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የዓመቱ የመጀመርያ የሜዳ ውጪ ድላቸውን በማስመዝገብ መሪነታቸውን መልሰው ተረከቡ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት መቐለ ላይ በተደረገው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎን 4-1 በማሸነፍ በውድድር ዓመቱ…
ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ስሑል ሽረ
ብርቱካናማዎቹ በጥሩ መነቃቃት የሚገኙት ስሑል ሽረዎችን የሚያስተናግዱበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ባለፈው ሳምንት ዋና አሰልጣኙ ስምዖን ዓባይን…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ወልዋሎ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ቢጫ ለባሾቹ በትግራይ ስታዲየም ፈረሰኞቹን የሚያስተናግዱበትን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በ7ኛ ሳምንት የሊጉ መርሃ ግብር ወደ ድሬ…
Continue Reading
