ብሩክ ገብረአብ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል

ባለፈው ሳምንት ከጅማ አባ ጅፋር ጋር የተለያየው ብሩክ ገብረአብ ወደ ወልዋሎ ለመመለስ ተስማማ። ስሑል ሽረን ወደ…

አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እና ስሑል ሽረ ተለያይተዋል

ባለፈው ሳምንት የመልቀቂያ ደብዳቤ ያስገቡት አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ከስሑል ሽረ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። የመልቀቂያ ደብዳቤ ካስገቡ…

የኤልያስ ማሞ ማረፍያ በቅርቡ ይታወቃል

ከብርቱካናማዎቹ ጋር ያለውን ውል ያጠናቀቀው አማካዩ ኤልያስ ማሞ ቀጣይ ማረፍያ በቀጣይ ቀናት ይታወቃል። ባለፈው ዓመት በዚህ…

በትግራይ እግርኳስ ትልቅ ድርሻ ያላቸው የእምነት አባት

ላለፉት ሀያ ዘጠኝ ዓመታት በታዳጊዎች እግርኳስ ስልጠና የሰሩት አቦይ ቀሺ ገብረመስቀል አብርሀ በተለምዶ የእምነት አባቶች በእግርኳስ…

አክሊሉ አየነው ከወልዋሎ ጋር ልምምድ ጀምሯል

የመሐል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ አክሊሉ አየነው ዛሬ ከወልዋሎ ጋር ልምምድ ጀምሯል። ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨምሮ በሙገር…

ተስፋዬ በቀለ በመቐለ 70 እንደርታ ልምምድ እየሰራ ይገኛል

ባለፈው ዓመት መጨረሻ ከአዳማ ከተማ ጋር የተለያየው የመሐል ተከላካዩ ተስፋዬ በቀለ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ልምምድ…

ቶጓዊው አጥቂ ከሰበታ ከተማ ጋር ልምምድ ጀምሯል

ከሳምንታት በፊት ከወልቂጤ ከተማ ጋር የተለያየው ቶጓዊው አጥቂ ከሰበታ ከተማ ጋር ልምምድ ጀምሯል። አጥቂው በክረምቱ የዝውውር…

ወልዋሎ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

ላለፉት ቀናት ቢጫ ለባሾቹን ለማሰልጠን ከክለቡ የበላይ አካላት ጋር ንግግር ሲያደርጉ የቆዩት አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደዮርጊስ የወልዋሎ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ – መቐለ 70 እንደርታ

የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያው ዙር መጠናቀቁን ተከትሎ ተሳታፊ ክለቦችን በተናጠል በመዳሰስ ላይ እንገኛለን። በዚህኛው ዳሰሳችንም…

አለልኝ አዘነ ለአንድ ዓመት ሲታገድ ይግባኝ ጠይቋል

አለልኝ አዘነ ለአንድ ዓመት ከማንኛውም እግርኳስ እንዲታገድ ውሳኔ ሲወሰንበት ዛሬ ጠዋት ይግባኝ ጠይቋል። ከመቐለ 70 እንደርታ…