“እግርኳስ ለሰላማችን” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጁትን ፕሮግራሞች አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል

👉”ያለን እግርኳስ ሀገርን ማዳን የማይችል ከሆነ ጥንቅር ብሎ ሊቀር ይችላል” ባህሩ ጥላሁን 👉 “አርቲስቶች እንዲያውቁ የምንፈልገው…

ሀብታሙ ተከስተ ወደ ልምምድ ተመልሷል

በብሔራዊ ቡድን ግዳጅ ወቅት ጉዳት አስተናግዶ የነበረው የፋሲል ከነማ አማካይ ልምምድ መጀመሩ ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

የኢትዮጵያ ቀጣይ ተጋጣሚ አዲስ አበባ ደርሷል

የፊታችን ማክሰኞ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ጋር ጨዋታ የሚያደርገው የዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድን ከደቂቃዎች በፊት አዲስ አበባ ገብቷል። በምድብ…

ዋልያዎቹ አዲስ አበባ ገብተዋል

የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታውን ለማከናወን ወደ ጋና ያመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ምሽት ላይ አዲስ…

የግብ ጠባቂ ስህተት ጋናን ባለ ድል አድርጓል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ያስተናገደው የጋና ብሔራዊ ቡድን 1-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።…

ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቹን በሰፋ የግብ ልዩነት መረምረሙን ቀጥሏል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከከፍተኛ የጨዋታ ብልጫ ጋር የደቡብ ሱዳኑን ዪ ጆይንት ስታርስን 10-0 በማሸነፍ ምድቡን በበላይነት…

ሽመልስ በቀለ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል

በዚህ ሳምንት ከግብፁ ክለብ ምስር ለል መቃሳ ጋር መለያየቱ የተሰማው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አማካይ ወደ አዲስ…

ጋናን የሚገጥመው የዋልያዎቹ አሰላለፍ ታውቋል

ዛሬ ምሽት ከጋና ጋር የሚጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል። ኳታር ለምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ…

ዋልያውን የሚገጥመው የጋና አሰላለፍ ታውቋል

ምሽት አራት ሰዓት ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የጋና ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል። ኳታር ለምታስተናግደው…

መከላከያ ጋናዊ አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

በአሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመራው መከላከያ ከደቂቃዎች በፊት ጋናዊውን አጥቂ አስፈርሟል። አዲሱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለብ መከላከያ…