ዩጋንዳን የሚገጥመው የዋልያው አሰላለፍ ታውቋል

የዩጋንዳ አቻውን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን አሰላለፍ ሶከር ኢትዮጵያ ከጨዋታው ሰዓታት በፊት አግኝታለች። በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ…

የቀድሞ የፈረሰኞቹ የግብ ዘብ የሀገሩን ክለብ ተቀላቅሏል

ለሦስት ዓመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ መለያ ግልጋሎት የሰጠው ግብ ጠባቂ የሀገሩን ክለብ ዳግም ተቀላቅሏል። ኬንያዊው ግብ ጠባቂ…

ዐፄዎቹ በአቋም መለኪያ ጨዋታ ተሸንፈዋል

ከዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደረጉት ፋሲል ከነማዎች የተሻለ እንቅስቃሴ ቢያሳዩም አንድ ለምንም ተረተዋል።…

“በዚህ አዲስ ውድድር ላይ ታሪክ ሰርቼ መመለስ እፈልጋለሁ” ሎዛ አበራ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አምበል እና አጥቂ ሎዛ አበራ ክለቧ ለአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር ያደረገውን ዝግጅት…

የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን በባህር ዳር ስታዲየም ልምምድ ሰርቷል

በነገው ዕለት ከፋሲል ከነማ ጋር ከነገ በስትያ ደግሞ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የሚያደርገው…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኬንያ ላይ የመጀመሪያ ልምምዱን ሰርቷል

በአሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመራው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴካፋ ዞን የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር ለማከናወን ወደ ኬንያ…

ዐፄዎቹ ከዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደርጋሉ

በመስከረም ወር ለሚጠብቃቸው የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዝግጅት እያደረጉ የሚገኙት ፋሲል ከነማዎች ነገ ከዩጋንዳ…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኬንያ ገብቷል

ለአፍሪካ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ለመብቃት የቀጠናውን የማጣሪያ ውድድር ማሸነፍ የሚገባው ንግድ ባንክ ፍልሚያውን ወደሚያደርግበት ሀገር…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 0-0 ሴራ ሊዮን

ያለ ግብ ከተጠናቀቀው የኢትዮጵያ እና ሴራሊዮን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ በኋላ የቡድኖቹ አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ውበቱ አባተ…

ዋልያዎቹ በአቋም መፈተሻ ጨዋታ አቻ ተለያይተዋል

በዛሬው ዕለት ከሴራሊዮን ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግጥሚያውን ያለ ግብ አጠናቋል። ገና…