በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው ፋሲል ከነማ ተጋጣሚውን አውቋል። ኢትዮጵያን በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የሚወክለው ፋሲል ከነማ…
ሚካኤል ለገሠ
ኢትዮጵያ ቡና በአህጉራዊ ውድድር ተጋጣሚውን አውቋል
በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሀገራችንን የሚወክለው ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታው ከማን ጋር እንደሆነ ታውቋል። በአሠልጣኝ…
የዋልያዎቹ ቀጣይ ተጋጣሚ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች
በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ ተጋጣሚ የሆነችው ጋና በዛሬው ዕለት ስብስቧን ይፋ አድርጋለች። በኳታር…
ብሔራዊ ቡድኑ ማክሰኞ የአፍሪካ ዋንጫ ተጋጣሚዎቹን ያውቃል
በካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ መሆኑን ያረጋገጠው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምድብ ድልድሉን በቀጣይ ሳምንት ያውቃል። ከወራት…
ዋልያው የአቋም መለኪያ ጨዋታ እንደሚያደርግ ተገልጿል
ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ ከፊቱ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚጠብቁት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ እንዳገኘ እየተነገረ ይገኛል።…
ዋልያዎቹ በወርሀዊ የሀገራት ደረጃ ባሉበት ተቀምጠዋል
የፊፋ ወርሀዊ የሀገራት ደረጃ ዛሬ ይፋ ሲሆን የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን የተቀመጠበት ደረጃም ታውቋል። በዚህ ወር…
አዳነ ግርማ ወደ ቀድሞ ቤቱ ተመልሷል
በቅዱስ ጊዮርጊስ በርካታ ታሪኮችን የፃፈው አዳነ ግርማ በአዲስ ሀላፊነት ክለቡን ዳግም መቀላቀሉ ታውቋል። ከ2000-2010 ድረስ በቅዱስ…
ፋሲል እና ቡና የአህጉራዊ ውድድር ተጋጣሚያቸውን ነገ ያውቃሉ
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውድድር የሚሳተፉት ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ ዙር የቅድመ…
ዋልያዎቹ ልምምድ መስራታቸውን ቀጥለዋል
ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች በትናንትናው ዕለት ልምምድ መስራት የጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬም በአዳማ አበበ ቢቂላ…

