ለአምስት ዓመታት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የምስል መብት የገዛው ሱፐር ስፖርት ከደቡብ አፍሪካ በሚያመጣቸው ባለሙያዎች ለክለቦች ስልጠና…
ሚካኤል ለገሠ
ዐፄዎቹ ልምምድ ሲጀምሩ ሁለቱ ተጫዋቾችም ቡድኑን ተቀላቅለዋል
ለአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ባህር ዳር የከተመው ፋሲል ከነማ ልምምድ ሲጀምር ሁለቱ ተጫዋቾችም ስብስቡን…
መከላከያ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ቡና የውድድር ዓመቱን ያገባደደው የአማካይ መስመር ተጫዋች ቀጣይ ማረፊያው መከላከያ መሆኑ እርግጥ ሆኗል። በአሠልጣኝ ዮሐንስ…
ሁለት ጊዜ የተራዘመው የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር የሚጀምርበት ቀን ተገልጿል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚሳተፍበት የሴቶች የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የምስራቅ አፍሪካ ዞን የማጣሪያ ውድድር ለሁለት ጊዜ ከተገፋ…
ተጨማሪ ተጫዋች ብሔራዊ ቡድኑን ተቀላቅሏል
አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከቸርነት ጉግሳ በተጨማሪ ሌላ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኳታር…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአንድ ተጫዋች ጥሪ አድርጓል
ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅቱን ዛሬ የጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአንድ ተጫዋች ጥሪ ማቅረቡ ታውቋል። ከቀናት በፊት…
ሰበታ ከተማ የመስመር ተጫዋቹን ውል አድሷል
የነባር ተጫዋቾችን ውል እያደሰ አዳዲስ ተጫዋቾችንም ወደ ስብስቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ሰበታ ከተማ ከደቂቃዎች በፊት የመስመር ተጫዋቹን…
የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ተገምግሟል
በትናንትናው ዕለት የቀጣይ ዓመት የሊጉ ጨዋታዎችን ለማስተናገድ ጥያቄ ያቀረቡ ስታዲየሞችን ምልከታ ማድረግ የጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ዐፄዎቹ ለዝግጅት ባህር ዳር ገብተዋል
ኢትዮጵያን በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር የሚወክለው ፋሲል ከነማ ለውድድሩ ዝግጅት ባህር ዳር ገብቷል። የ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ…

