ማዳጋስካር ያለ ወሳኝ ተጫዋቾቿ ኢትዮጵያን ልትገጥም ነው

ከዋልያዎቹ ጋር ወሳኝ የምድብ የመጨረሻ የማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቃቸው ማዳጋስካሮች በጨዋታው ወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን እንደማያገኙ ተሰምቷል። ካሜሩን ለምታስተናግደው…

የዛሬው የዋልያዎቹ ጨዋታ በቴሌቪዥን ይተላለፋል

ዛሬ 10:00 በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሚደረገው የኢትዮጵያ እና ማላዊ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ በቀጥታ በቴሌቪዥን…

የዋልያዎቹ ጨዋታ የቴሌቪዥን ሽፋን ያገኝ ይሆን?

በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሚደረገው የኢትዮጰያ እና ማዳጋስካር ጨዋታ በቴሌሊዥን የሚተላለፍበት ዕድል እንዳለ እየተጠቆመ ይገኛል።…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ ቡርትካናማዎቹን አሸንፈዋል

በባህር ዳር ከተማ የተደረገው የመጨረሻ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተቋጭቷል። በአስራ አምስተኛ ሳምንት…

ድሬዳዋ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና- አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

የባህር ዳር ስታድየም የመጨረሻ ጨዋታን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አጠናክረናል። ጉዳት ያጋጠመውን ሱራፌል ጌታቸውን በሄኖክ ገምቴሳ ብቻ…

ሀዋሳ ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረውን ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች አጠናክረን ቀርበናል። በሰበታ ከተማ 2-1 ተረተው ለዚህኛው ጨዋታ የቀረቡት ሀዋሳዎች…

ቅድመ ዳሳሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

በባህር ዳር ከተማ አስተናጋጅነት የሚደረገውን የመጨረሻ ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል። ድል ካደረጉ አምስት የጨዋታ ሳምንታት ያለፋቸው…

አዲስ የውጪ ዜጋ ግብ ጠባቂ በቅዱስ ጊዮርጊስ? 

በኬንያዊው ፓትሪክ ማታሲ እንቅስቃሴ ደስተኛ ያልሆኑት ቅዱስ ጊዮርጊሶች አዲስ የግብ ዘብ ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ዩጋንዳዊ ግብ…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ዛሬም አሸንፈዋል

ፋሲል ከነማ እና ጅማ አባጅፋርን ያገናኘው የዘጠኝ ሰዓቱ ጨዋታ በፋሲል 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል።  ኢትዮጵያ ቡናን አንድ…

ፋሲል ከነማ ከጅማ አባጅፋር – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

ዘጠኝ ሰዓት የሚጀምረውን ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች ይዘንላችሁ ቀርበናል። ቀጥተኛ የዋንጫ ተፎካካሪያቸው ኢትዮጵያ ቡናን አንድ ለምንም ረተው…