የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምበል የሆነው ጌታነህ ከበደ ቡድኑ ወደ አፍሪካ ዋንጫው ማለፉን ተከትሎ የተለያዩ ጥያቄዎችን አቅርበንለት…
ሚካኤል ለገሠ
“በአፍሪካ ዋንጫው ላይ ኢትዮጵያዊ የሚመስል ቡድን ይዘን ለመቅረብ እንሞክራለን” – ውበቱ አባተ
ዋልያውን ከስምንት ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫው የመለሱት አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ትላንት ምሽት አዲስ አበባ ሲደርሱ…
በዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ላይ የተሳተፉ ተጫዋቾች
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጉዞ ላይ ተሳትፎ ያደረጉ ተጫዋቾችን ዝርዝር ከነተጫወቱበት ደቂቃ አሰናድተን ይዘን…
ዋልያዎቹ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቀባበል ይደረግላቸዋል
ከስምንት ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫው የተመለሱት ዋልያዎቹ በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቀባበል ሊደረግላቸው…
“አሁን በዚህ ምድር ላይ በጣም ደስተኛው ሰው ነኝ” ኢሳይያስ ጂራ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ ስለብሔራዊ ቡድኑ የአቢጃን ቆይታ፣ በጨዋታው ስለተፈጠረው ድራማዊ ክስተት፣…
የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል የሚወጣበት ቀን ታውቋል
ከአንድ ሀገር ውጪ ሀያ ሦስት ተሳታፊ ሀገራትን የለየው የካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድሉ የሚያደርግበት ቀን ታውቋል።…
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተራዘመ
ከሦስት ቀናት በኋላ በድሬዳዋ እንደሚቀጥል የተነገረው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መራዘሙ ተገልጿል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን…
ዩናይትድ ቤቬሬጅስ ለአዳማ ከተማ የትጥቅ ድጋፍ አደረገ
በዛሬው ዕለት ወደ ድሬዳዋ የሚያመሩት አዳማ ከተማዎች ትላንት ምሽት የሽኝት ፕሮግራም ሲደረግላቸው ዩናይትድ ቤቬሬጅስም የትጥቅ ድጋፍ…
“…እኛ እንደውም የቀረውን ደቂቃ ረስተን ወደ መጨፈሩ ነበር ያመራነው” – ጌታነህ ከበደ
ዋልያዎቹ አዲስ አበባ ከደረሱ በኋላ የቡድኑ አምበል ጌታነህ ከበደ ከሶከር ኢትዮጵያ ለቀረበለት ጥያቄ ምላሽ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ…
“በመጨረሻው ደቂቃ የእነሱን ውጤት ነበር ስንከታተል የነበረው” – ውበቱ አባተ
በአሁኑ ሰዓት ከአቢጃን የአምስት ሰዓት ከሠላሳ ደቂቃ በረራ አድረገው አዲስ አበባ የደረሱትን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሚመሩት…

