የአሠልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ሰበታ ከተማ

ያለ ግብ ከተጠናቀቀው የ10 ሰዓቱ ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ፍራንክ ነታል –…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሰበታ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በድሬዳዋ ከተማ የተደረገው የመጀመሪያው የ17ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተገባዷል። ከሦስት ሳምንት በላይ…

ክሪዚስቶም ንታምቢ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰበትን ዝውውር አጠናቋል

ዩጋንዳዊው የተከላካይ አማካይ ተጫዋች ከሁለት ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ የመለሰውን ዝውውር አገባዷል። 2009 ላይ በደቡብ…

“ስምምነቱ የተፈፀመው ወደ አፍሪካ ዋንጫ ከመግባታችን በፊት ነው” – አቶ ባህሩ ጥላሁን

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከትጥቅ አምራች ተቋሙ አምብሮ ጋር ያደሰውን የአራት ዓመታት የውል ስምምነት በተመለከተ የኢትዮጵያ…

የአሠልጣኝ ውበቱ አባተ እና የሰበታ ኮንትራት ጉዳይ?

👉”…ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ስፈራረም አንድ ስህተት ፈፅሜያለሁ…” ውበቱ አባተ 👉”አሠልጣኙ ሳይጨነቅ ነጻ ሆኖ የሚሰራበት…

“ወደ አፍሪካ ዋንጫው ያለፍነው ቀን እና ለሊት ሠርተን ነው” – ውበቱ አባተ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫው ማለፉን ተከትሎ ከመጨረሻ የምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎች ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን በተመለከተ…

አቡበከር ናስር እውቅና ተሰጥቶታል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አጥቂ የሆነው አቡበከር ናስር በቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች ስጦታ ተበርክቶለታል። የዘንድሮ የቤትኪንግ ፕሪምየር…

ሉሲዎቹ ስብስባቸውን ይፋ አድርዋል

በአሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመሩት ሉሲዎቹ ከደቡብ ሱዳን ጋር ለሚያደርጉት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል። ከፊቱ…

ዕውነታ | የአፍሪካ ዋንጫ መስራቾቹ ከረጅም ዓመታት በኋላ በአንድ መድረክ…

የአፍሪካ ዋንጫ መስራች የነበሩት ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ ከረጅም ዓመታት በኋላ በካሜሩኑ አፍሪካ ዋንጫ ላይ ይገኛሉ።…

አምብሮ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር ያለውን ውል አድሷል

ያለፉትን ሁለት ዓመታት በተለያዩ እርከን ለሚገኙ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኖች ትጥቅ አቅራቢ ሆኖ ሲሰራ የነበረው አምብሮ ከፌዴሬሽኑ…