የአሠልጣኝ ደግአረገን ውል ለማራዘም የተስማማው ባህር ዳር ከተማ የመስመር ተከላካዩን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝሟል። በተጠናቀቀው የውድድር…
ሚካኤል ለገሠ

የአብስራ ተስፋዬ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ከጫፍ ደርሷል
በመቐለ 70 እንደርታ ዓመቱን ያሳለፈው የአማካይ መስመር ተጫዋች ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ከጫፍ መድረሱ ተሰምቷል።…

መቻል አዲስ አሠልጣኝ ሾሟል
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ሀዋሳ ከነማን ከወራጅ ቀጠናው በማውጣት አስተማማኝ ቦታን እንዲይዝ ያደረገው አሠልጣኝ ወደ መቻል አምርቷል።…

የሴካፋ የሴቶች የቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር የሚደረግበት ሀገር ታወቀ
የሀገራችን ተወካይ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የሚያሳትፈው የሴካፋ የሴቶች የቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር በፊት ይደረግበታል ከተባለው ሀገር…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኤልፓ ፊቱን ወደ ሌላ አሠልጣኝ አዙሯል
አሠልጣኝ ቻለው ለሜቻን ለመቅጠር ከጫፍ ደርሶ የነበረው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በመጨረሻም አሠልጣኝ ኤርሚያስ ዱባለን የግሉ አድርጓል። በተጠናቀቀው…

ዐፄዎቹ ከአጥቂያቸው ጋር ተለያይተዋል
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በፋሲል ከነማ ቤት ያሳለፈው ዩጋንዳዊው አጥቂ በስምምነት ከክለቡ ጋር መለያየቱ ተሰምቷል። በአሠልጣኝ ውበቱ…

በወቅታዊ የእግርኳስ ጉዳይ ላይ የተሰጠው ጋዜጣዊ ተጠናቋል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የክፍያ ስርዓቱን የጣሱ ክለቦችን የተመለከቱ ውሳኔዎች በተመለከተ የተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫን…

“ሊጉ በምን አይነት ፎርማት ይቀጥላል የሚለውን እየተነጋገርን ነው” ኢሳይያስ ጂራ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ ቀጣይ የሊጉን አካሄድ በተመለከተ ተከታዩን ማብራሪያ ሰጥተዋል። “በሀገራችን ያለውን…